አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 12/24/2021
- Phone Number : 0116180611
- Source : Reporter
- Closing Date : 01/27/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
ተ.ቁ. | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የንብረት አስያዥ ስም | ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ቀን | የጨረታ ሰዓት | ||
ከተማ | ክፍለ ከተማ | ቀበሌ /ወረዳ | ||||||||||
1 | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃ/የተ/የግ/ማ/ | ኤርፖርት | ዘነበች ቤኛ | G+2 የመኖሪያ ቤት | አ/አ | ንፋስ ስልክ ላፍቶ | 01 | AA000080108548/21 | 200 | 5,591,227 | 19-5-14 | 4፡00-5:00 |
2 | እንዳልካቸው አስፋው | መቱ | ተበዳሪው | የመኖርያ ቤት | መቱ | – | – | 1226/01/2011 | 200 | 1,000,000 | 19-5-14 | 5፡00-6፡00 |
3 | ቱጁባ ቁሉሜ | ገንደጋራ | ተበዳሪዋ | የመኖሪያ ቤት | አዳማ | 04 | 13078/2002 | 180 | 1,450,000 |
24-5-14 |
4፡00-5፡00 | |
4 | በዳዳ ዳዲ | ቦቴ | ተበዳሪው | የመኖሪያ ቤት | ቦቴ | WMM/MB/3879/07 | 200 | 600,000 | 24-5-14 | 9:00-10:00 | ||
5 | እንዳለ ታፈሰ | ወላይታ ሶዶ | ልደት መስቀሌ | የመኖርያ ቤት | ቦዲቲ | ቦ/ም/ክ/ማ/781/05 | 300 | 800,000 | 25-5-14 | 4፡00-5፡00 | ||
6 | ታፈሰ ታደሰ | ቦዲቲ | ተበዳሪው | የመኖርያ ቤት | ቦዲቲ | – | – | ቦማቤ/1259/2002 | 250 | 838,400 | 25-5-14 | 5፡00-6፡00 |
7 | እሸቱ መርድ | ወላይታ ሶዶ | ተበዳሪው | የመኖርያ ቤት | ወላይታ ሶዶ | ሸ/16561/09 | 195.9 | 1,004,484 | 25-5-14 | 8፡00-9፡00 | ||
8 | ዳንኤል ኩማሎ | ሻሸመኔ | ተበዳሪው | የንግድ ቤት | ወንዶ ገነት | ወ/ገ/785/24/1385 | 1437 | 300,590 | 26-5-14 | 4፡00-5፡00 | ||
ተበዳሪው | ሎጅ | ወንዶ ገነት | W/LB/E/N/AW/16153 | 20,000 | 1,405,162 | 26-5-14 | 5፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከላይ ከተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ 11ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከተራ ቁጥር 2-8 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡ ፤ኤርፖርት ቅርንጫፍ 0116- 18-06-11፣ መቱ ቅርንጫፍ 047-441-26-48፡ ገንደጋራ 022-212-19-03፣ ቦቴ 0221-15-05-03፣ወላይታ ሶዶ 0465-51-24-24፣ ቦዲቲ 046-559-09-65፣ሻሸመኔ 046-110—65-25፣ -ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ