ወገሬት ኮንስትራክሽን ኃ/ የተ/ የግል ማኅበር በክምችት ያሉትን የሳኒተሪ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ገዥዎችን በዋጋ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Pipes & Tubes
 • Posted Date : 12/25/2021
 • Phone Number : 0929905488
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 01/14/2022

Description

የሳኒተሪ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ

ድርጅታችን ወገሬት ኮንስትራክሽን ኃ/ የተ/ የግል ማኅበር በክምችት ያሉትን

 • HDPE PIPES ከ63-250mm PN10-16 በተለያየ መጠን፣
 • UPVC PIPES ከ63-400mm PN6-16  በተለያየ መጠን፤
 • GS pipes ከ1-4 inch በተለያየ ርዝመትና መጠን፤
 • DCI pipes በተለያ ስፋት፣ርዝመትና ብዛት፤
 • HDPE PIPE ፊቲንጎች ከ63-250mm PN10-16  በተለያየ መጠን፣
 • UPVC PIPES ፊቲንጎች ከ63-400mm PN6-16 በተለያየ መጠን፤
 • GS pipes ከ1/2 inch  በተለያየ ብዛት፤
 • DCI pipes ፊቲነጎች በተለያ ስፋት ብዛት፤
 • PPR pipe fitings

ባሉበት ሁኔታ ገዥዎችን በዋጋ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ዕቃዎቹን ለመግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በድርጅቱ የተዘጋጀውን የእቃዎቹን ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ ደንበል አካባቢከ መርከብ ፕላዛ ፊት ለፊት ገባ ብሎ ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ የማይመለስ ብር 250 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ እሰከ 21ኛው ቀን እስከ ቀኑ 10.30 ሰዓት ለድርጅቱ ዋና ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ወገሬት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግልማኅበር

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ዐ929 9ዐ 54 88/ዐ114 66 79 ዐ8 መጠየቅ ይችላሉ፡፡