የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር እ.ኤ.አ. የ2021 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Auditing Related
 • Posted Date : 12/31/2021
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 01/14/2022

Description

የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር እ.ኤ.አ. የ2021 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት መስፈርቱን የምታሟሉና ሥራውን መሥራት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስር የሥራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከታች በተገለፀው የድርጅቱ አድራሻ መሰረት የጨረታ ሰነድ በማስገባት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የሪፖርት ብዛት

1.ለኢሰት አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ ከ 2020-2021 G.C  (በጂ.አል.አር.ኤ TOR መሰረት)

2.ለኤጀንሲ እና ለዋናው መ/ቤት የ2021 G.C ( በጂ.አል.አር.ኤ TOR  እና በኤጀንሲ መስፈርት መሰረት)

3.BMZ-Lion project የሶስት አመት ከ 2019-2021 G.C (በጂ.አል.አር.ኤ TOR  እና በ Donor     መስፈርት መሰረት)

መሟላት ያለባቸው ሰነዶችና መስፈርቶች

 1. የኦዲት ሥራ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የ2014 የታደሰ
 2. የኦዲት ሥራ ህጋዊ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የ2014 የታደሰ
 3. የሙያ ማረጋገጫ (በኢትዮጵያ አካውንታንትና ኦዲት ቦርድ መ/ቤት ለ2014 የታደሰና ACCA/CPA certified
 4. የታክስ ከፋይ የምዝገባ ወረቀት ( TIN Certificate)
 5. በኦዲት ሥራው ላይ የሚመድባቸው ሠራተኞች ስም ዝርዝር እና የሥራ ልምድ መግለጫ (Company and staff profile)
 6. የኦዲት ሥራውን የሚያጠናቅቁበት እና ሪፖርት የሚስረክቡበት ጊዜ ገደብ
 7. የኦዲት ሥራውን ለመሥራት የሚያስከፍለው ገንዘብ መጠን ከቫት (VAT) በፊትና በኋላ
 8. ከዚህ በፊት የሠሩበት የሥራ ልምድ (Practical experience the organization performed before)
 9. የአመቱን ግብር መከፈሉን የሚያሳይ ክሊራንስ
 10. በኦዲት ሥራ ክንውን የሚሆን እቅድ ከጊዜ ገደብ ጋር