ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ የብረት ጥሬ ዕቃዎች ማሸጊያና ውዳቂ ብረታ ብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Tsehay-Industry-logo-2

Overview

 • Category : Steels & Aluminium supply & sale
 • Posted Date : 01/01/2022
 • Phone Number : 0114340110
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 01/14/2022

Description

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

የውዳቂ ብረቶች ሽያጭ

የጨረታ ቁጥር 007/2014

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ የብረት ጥሬ ዕቃዎች ማሸጊያና ውዳቂ ብረታ ብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 1. የብረት ማሸጊያዎች፡-
  • የጥቅል ብረት ማሸጊያ ልሙጥ ዝርግ ብረቶች
  • ልዩ ልዩ ክብ የጎን የጥቅል ብረት ሽፋን
  • ቦንዳ
 2. ውዳቂ ብረቶች
  • ከጥቅል ብረት ጠርዝ የሚወጣ ወፍራም ስትሪፕ
  • ውዳቂ ብረቶች በጥቁር፣ በጋልቫናይዝድና በባለቀለም ናቸው፡፡

በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል በፋብሪካው ሽያጭ ክፍል ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በስራ ሰዓት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ)  10¸000.00 (አስር ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ጨረታው ጥር 06/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ድራሻ ቃሊቲ ከቶታል ማደያ ፊት ለፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ

ስልክ 011 4 340110/011435 16 62/435 16 92/0114 34 24 10

Fax 011 434 99 50/0114341013.