አዋሽ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሠንጠረዥ የተገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Awash-Bank-logo-Reportertenders-8

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 01/17/2022
 • Phone Number : 0115303104
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 02/01/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሠንጠረዥ የተገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   በመሆኑም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ የጨረታውን መመሪያዎች በመገንዘብ በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

 • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛ በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ሲፒኦ (CPO) በአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክስዮን ማህበር ስም በማሰራት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 • ከጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ማሰከበሪያ ዋስትና የመወዳደሪያ ሰነዶች ተቀባይነትነ አይኖራቸውም፡፡
 • ጨረታው በማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት አከባቢ አዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ የሚከፈቱ ይሆናል፡፡
 • የጨረታው አሸናፊዎች ንብረቶቹን ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ(ለንግድ ቤቶች)፣ የሊዝ ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር ተያያዥ የሆኑ የመንግስት ወጪዎችን የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡
 • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ7 (ሰባት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውሰጥ ክፍያውን ፈጽሞ ንብረቱን ካልተረከበ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
 • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 

ተ.

ቁ.

 

የተበዳው ስም

 

የንብረት አሰያዥ ስም

 

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

የቦታ ስፋት

 

የጨረታው መነሻ ዋጋ

 

የንብረት ዓይነት

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

ጨረታው የሚከናወንበት

ቀንና ሰዓት

ንብረቶቹን በአካል መጐብኝት ለሚፈልጉ ተጨራቾች በስልክ ቁጥር መደወል ይቻላል
ክልል/ከተማ ወረዳ/ቀበሌ ቀን ሰዓት
1 ሄኖክ ተሰፋዬ እነፍሬሕይወት በቀለ ደምበላ 105 ካ.ሜ 957,000.00 የመኖሪያ ቤት ኦሮሚያ አዳማ 24/05/2014 ዓ/ም 4.00 ደምበላ – 0221100621
2 ሻምበል ገ/መስቀል ሻምበል ገ/መስቀል ሑመራ 300 ካ.ሜ 966,424.00 የንግድ ቤት ሁመራ ሁመራ ²     ² 4.00 ሁመራ – 0344481472
3 ሁመር አሊዬ ሁመር አሊዬ መቻራ 630 ካ.ሜ 650,000.00 መጋዘን ኦሮሚያ በዴሳ ²     ² 4.00 መቻራ – 0255570562
4 ዱመሶ ገለታ ዱመሶ ገለታ መንዲ 500 ካ.ሜ 570,000.00 የመኖሪያ ቤት ኦሮሚያ መንዲ ²     ² 4.00 መንዲ – 0577760906/07
5 ዱላ ቶለሳ ዱላ ቶለሳ ፒያሳ 500 ካ.ሜ 250,000.00 የመኖሪያ ቤት ² መንዲ ²     ² 4.00 ፒያሳ –  0111119454
መንዲ – 0577760906/07
6 አዳሙ አባተ አዳሙ አባተ መንዲ 357 ካ.ሜ 500,000.00 የመኖሪያ ቤት ² መንዲ ²     ² 4.00 መንዲ – 0577760906/07
አባተ ዱፈራ መንዲ 260 ካ.ሜ 500,000.00 የመኖሪያ ቤት ² መንዲ ²     ² 4.00 መንዲ – 0577760906/07
7 አበበች ፀጋው አበበች ፀጋው ባምባሲ 117.6 ካ.ሜ 250.000.00 የንግድ ቤት አሶሳ ባምባሲ ²     ² 4.00 ባምባሲ – 0574410677
8 ማርቆስ ሸለማ ማርቆስ ሸለማ ወላይታ 250 ካ.ሜ 800,000.00 የመኖሪያ ቤት ወላይታ ቦዲቲ ²     ² 4.00 ወላይታ – 0465510743
9 አበራ ቡሊቲ አበራ ቡሊቲ  

ጊምቢ

220.5 ካ.ሜ 250,000.00 የመኖሪያ ቤት ኦሮሚያ ጊምቢ(ሆማ) ²     ² 4.00 ጊምቢ –  05770066/01
470 ካ.ሜ 150,000.00 መጋዘን ² ጊምቢ(ሆማ) ²     ² 4.00 ጊምቢ – 057710066/01
10 ፀጋዬ ጉተታ ፀጋዬ ጉተታ ወሊሶ 200 ካ.ሜ 360,000.00 የመኖሪያ ቤት ² ጊንዶ ከተማ ²     ² 4.00 ጊንዶ – 0113413473
ሙሉነህ ወርቅነህ ወሊሶ 200 ካ.ሜ 300,000.00 የመኖሪያ ቤት ² ጊንዶ ከተማ ²     ² 4.00 ጊንዶ – 0113413473
11 መላኩ ጌቴ መላኩ ጌቱ መተማ 10,000 ካ.ሜ 5,000,000.00 ለኢንዱስትሪ አማራ ክልል ገንዳ ውሃ ²     ² 4.00 መተማ – 058-5555651
ኢምፔሪያል 10,000 ካ.ሜ 5,000,000.00 ለኢንዱስትሪ አማራ ክልል ገንዳ ውሃ ²     ² 4.00 ኢምፔሪያል – 0116674673
12 ታመነ ታደሰ ጀልዱ ጅራ ቦዲቲ 250 ካ.ሜ 900,000.00 የመኖሪያ ቤት ወላይታ ቦዲቲ ²     ² 4.00 ቦዲት – 0465590965
 • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-303104/02 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡