መተማመን አንስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅት አ.ማ. ጥራት ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የተቋሙን ድሕረ ገፅ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Website Design & Hosting Service
  • Posted Date : 01/26/2022
  • E-mail : monkoryos@gmail.com
  • Phone Number : 0967470902
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/28/2022

Description

መተማመን አነስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅት አ.ማ

የድረገፅ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

መተማመን አንስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅት አ.ማ. ከብሔራዊ ባንክ ባገኘው ፍቃድ መሠረት በገጠር እና በከተማ ለሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተለይም ሴቶችን ትኩረት በማድረግ ላለፉት ሃያ አመታት በአዲስ አበባ ከተማ፣ በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እና በሲዳማ ክልሎች የብድርና የቁጠባ አገልግሎት እያቀረበ ያለ ተቋም ሲሆን ተቋሙ አሁን ያለበትን የእድገት ደረጃ በሚመጥን እና የጥራት ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የተቋሙን ድሕረ ገፅ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ይህንን የድረገፅ ሥራ ለመስራት ልምዱ ያላችሁ ፍቃደኛ ድርጅቶች የድረገፅ ሥራውን ዝርዝር የሚያሳይ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቅያ በወጣ በሶስት የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል ዋና መስሪያቤታችን በመቅረብ ወይም ከታች በተገለፀው የኢሜል አድራሻ ጥያቄ በማቅረብ መረከብ የምትችሉ መሆኑን በትህትና አናሳውቃለን፡፡

አድራሻ ፡- ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ኡራኤል በሚወስደው አዲሱ መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ በስተ ግራ ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር ፡- 0967 47 09 02 ወይም 0113 69 82 46

email :-  monkoryos@gmail.com