ኢምፓክት ኢኒሸቲቭስ መንግስታዊ ያልሆነ የልማት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2021 በጀት ዓመት ሂሳቡን ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል::
Overview
- Category : Auditing Related
- Posted Date : 02/02/2022
- Phone Number : 0911636265
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/09/2022
Description
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ማለትም ኢምፓክት ኢኒሸቲቭስ መንግስታዊ ያልሆነ የልማት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2021 በጀት ዓመት ሂሳቡን ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል::
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልÍለን፡፡
- ኦዲተሩ የሙያ ማረጋገጫ ያለዉ
- በበጀት አመቱ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
- የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለዉ እና
- በኦዲቲንግ በቂ የሥራ ልምድ ያለዉ ተወዳዳሪ ለአገልግሎቱ ከታክስ ጭምር የሚያስከለዉን ጠቅላላ ዋጋ እንዲሁም ሥራዉን ሰር}ዉ የሚያሰረክቡበትን ጊዜ የሚገልÎ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንßሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ገርጂ መብራት ሃይል አከባቢ ማግ ኢንተርናሽናል ህንጻ 2ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 213 /214 መላክ የሚትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
አድራሻ- ገርጂ መብራት ሃይል አከባቢ
ማግ ኢንተርናሽናል ህንጻ 2ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 213/214
ስልክ ቁጥር 0911-63-62-65
አዲስ አበባ