የግዮን ሆቴል ድርጅት ለዋና ቦታ መጠቀሚያ የሚሆኑ ኬሚካሎችን ዓመታዊ ጠቀሜታውን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Ghion-Hotel-logo

Overview

 • Category : Chemicals & Reagents
 • Posted Date : 02/02/2022
 • Phone Number : 0115513222
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/01/2022

Description

  የጨረታ ማስታወቂያ

የግዮን ሆቴል ድርጅት ለዋና ቦታ መጠቀሚያ የሚሆኑ ኬሚካሎችን ዓመታዊ ጠቀሜታውን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 1. Clorin Power (Clorin Hypocloried)
 2. Almunium Solphat
 3. Copper Solphat

ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

 • የ2014 የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሰርተፍኬት ያለው
 • የታደሰ ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
 • Tin No/ የግብር መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ያለው
 • Vat/ ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያለው
 • በአቅራቢነት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ
 • ድርጅቱ ኬሚካሎችን በሚፈልግበት ወቅት ማቅረብ የሚችል፤
 • ከገቢዎች ሚኒስቴር ጨረታ ለመሳተፍ የጨረታ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
 • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 • የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ከአዲስ አበባ ውጭ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለሃያ አንድ ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከድርጅታችን ግዥ አገልግሎት ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ከቫት በፊት እንዲሁም ቫትን ጨምሮ ያለውን ዋጋ በግልፅ ለይተው ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 • የጨረታው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣበት ከ22ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115513222 Ext. 5429/5163 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
 • የሥራ ሰዓት ፡ ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት 2፡00 –  6፡00  ከሰዓት 7፡00 –  11፡00    አርብ ጠዋት ከ2፡00 – 5፡30 ከሰዓት 7፡30 እስከ 11፡00

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡