ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በብድር በዋስትነት የያዛቸውን ተሸከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 1164/12 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 02/02/2022
- Phone Number : 0116684382
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/12/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በብድር በዋስትነት የያዛቸውን ተሸከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 1164/12 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪ ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የተበደረበት ቅርንጫፍ | የንብረቱ ዓይነት/የሰሌዳ ቁ. | ተሸርካሪው የተሰራበት ሀገር እና ዘመን | ንብረቱ
የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታው
መነሻ ዋጋ |
ሐራጁ የሚካሄድበት | ጨረታው የወጣበት ጊዜ | |
ቀን | ሰዓት | |||||||||
1 |
ወ/ሪት ዋዩ ቁፋ ኢዶ | ወ/ሪት ዋዩ ቁፋ ኢዶ | ሳሪስ አካባቢ | አውቶሞቢል
አአ-02-A94719 |
ጃፓን-ቶዮታ 2001 |
ቦሌ አትላስ ሆቴል ጀርባ ዋናው ቢሮ ግቢ |
400,000.00 |
05/06/2014 ዓ.ም | 4፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
2 | ወ/ሮ ርግበ ፍስሃ ወ/አረጋይ | አቶ ሚካኤል ግርማ ገብሩ | መገናኛ አካባቢ | የጭነት/ፒክ-አፕ
አአ-02- A26985 |
ጃፓን-ቶዮታ
2002 |
ቦሌ አትላስ ሆቴል ጀርባ ዋናው ቢሮ ግቢ | 450,000.00 | 05/06/2014 ዓ.ም | 4፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 05 ቀን 2014 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ መውሰድ ይችላል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) በመክፈል መጫረት ይችላል፡፡
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ ይካሄዳል፡፡
- የተሽከርካሪውን ሁኔታ በተቋሙ ዋናው ቅጥር ግቢ ውስጥ በስራ ሰዓት መመልከት ይቻላል::
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ ጨረታው ከተደረገበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ተሽከርካሪውን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ተሽከርካሪውን ባይረከብ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይካሄዳል፡፡
- ከንብረቱ የሚፈለጉ የመንግስት ግብር፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
- ንብረቱ በገዢ ስም እንዲዞር ተቋሙ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
- አድራሻ፡- ቦሌ አትላስ ሆቴል ጀርባ ወይም ሻላ መናፈሻ አካባቢ፡፡
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በስልክ ቁጥሮች 011-668-43-82 / 011-618-55-10 በመደወል ወይም በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ኦፕሬሽን ክፍል በአካል ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል ፡፡