የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የሆቴል አገልግሎት በባህር ዳር ከተማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Commercial-Bank-Of-Ethiopia-Sport-Association-logo

Overview

 • Category : Hotel & Ticket Service
 • Posted Date : 02/02/2022
 • Phone Number : 0582200735
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 02/11/2022

Description

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮeያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የሆቴል አገልግሎት በባህር ዳር ከተማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ጨረታ ቁጥር ቢድ 09/2014

ተ.ቁ የአገልግሎቱ ዓይነት የተፈለገው ቀን ብዛት የተጠቃሚ ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ወይም ቅድመ ሆኔታን ባላስቀመጠ የባንክ ዋስትና /ብር/
1 የሆቴል አገልግሎት 40 ቀን 31 ሰው 6,000.00

 

በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ሁሉ

 1. የታደሰ ንግድ ፈቃዳቸውን፣ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ-ገጽ ውስጥ የተመዘገቡበትን፣ የተጨማሪ አሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ የማይመለስ ብር 5ዐ /ሃምሳ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህር ዳር ዲስትሪክት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ጥር 26 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡ዐዐ እና ከሰዓት 7፡00 እስከ 10፡00 በኢትዮeያ ንግድ ባንክ ባህር ዳር ዲስትሪክት ሥራ አስኪያጀ ቢሮ  በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
 2. ተጫራቾች ስለጨረታው መረጃ ማግኘት ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058-2200735/36 011-558-06-80/03-49 ወይም በፋክስ ቁጥር 058-2201080/011-558-03-49  መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ በሲፒኦ ሰነዱ ውስጥ በተጠቀሰው መልኩ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 4. ጨረታው የካቲት 04 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህር ዳር ዲስትሪክት ይዘጋል፡፡ ተጭራቾች እስከ የካቲት 04 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ እያስመዘገቡ ሰነዳቸውን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 5. ጨረታው የካቲት 04 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡30 (አራት ሰዓት ተኩል) ላይ በኢትዮeያ ንግድ ባንክ ባህር ዳር ዲስትሪክት ሥራ አስኪያጅ ቢሮ ለመገኘት ፈቃደኛ በሆኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል፡፡
 6. ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ንግ ባንክ ስፖርት ማህበር