የፌዴራል የስነምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የአንቲቫይረስ ሶፍትዌር አገልግሎት ግዥ
Overview
- Category : Software purch. & Dev. Service
- Posted Date : 02/02/2022
- Phone Number : 0115536906
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/21/2022
Description
የፌዴራል የስነምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የአንቲቫይረስ ሶፍትዌር አገልግሎት ግዥ
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2014
ተ.ቁ$ | የሚገዛው እቃ ወይም አገልግሎተ ዓይነት |
የግዥዉ ምድብ |
የጨረታው መለያ ቁጥር | ግዥዉ የሚፈጸምበት የገንዘብ ምንጭ | የጨረታው ማስከበሪያ
/ዋስትና/ በኢት ብር |
ተጫራቾች ማቅረብ የሚገባቸው የመወዳደሪያ ሃሳብ | የጨረታው የመጨረሻ ማቅረቢያ ጊዜ
ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ |
የጨረታው መክፈቻ ጊዜ ይህ
ማስታወቂያ በወጣ |
|||
ከመንግስት ግምጃቤት | ከእርዳታ | ቀን | ሰዓት | ቀን | ሰዓት | ||||||
1 |
የአንቲቫይረስ ሶፍትዌር አገልግሎት ግዥ |
አገልግሎት |
OO3/2014 |
√ |
10¸000.00 |
የዋጋ እና ኮሚሽኑ ያዘጋጃውን የመገምገሚያ መስፈርት/compliance Sheet/ ኤንቨሎፕ |
በ16ኛው ቀን |
8:00 |
በ16ኛው ቀን |
8:15 |
ተጫራቾች ከላይ በተገለፁት ጨረታዎች ለመሳተፍ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሕጋዊ ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
1 | በዘርፉ ሕጋዊ እና የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ኮፒ፤ | |
2 | የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ኮፒ፤ | ለተጨማሪ ማብራሪያ
የስልክ ቁጥር 011 5536907/ 011 5580743 የፋክስ ቁጥር 011 5536902፤ የፖ.ሳ.ቁ 34798/ 34799 የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን |
3 | የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ኮፒ፤ | |
4 | የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ኮፒ፤ | |
5 | በመንግስት የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ላይ በኣቅራቢነት ለመሳተፍ በድረ ግጽ የተመዘገቡበት የምዝገባ ሠርተፍኬት ኮፒ፤ | |
6 |
ከላይ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ፤ በሲፒኦ ወይም በኮሚሽኑ 4ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢሮ ቁጥር 403 በጥሬ ገንዘብ ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ፤ | |
7 |
በኮሚሽኑ 4ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢሮ ቁጥር 403 የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ/ ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በመግዛት በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የሚገኙትን ምዕራፍ 1 ክፍል 4 የጨረታ ማቅረቢያ እና የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል መግቢያ ቅፆችን ሞለቶ ማቅረብ፡፡ | |
8 |
ተጫራቾች አመቺ ሆኖ ባገኙት የድርጅታቸው ሰነድ ላይ የቴክኒክ መወዳደሪያ ሃሳብ /Technical Proposal-compliance Sheet/ የዋጋ መወዳደሪያ ሃሳብ /Financial Proposal/ ሞልተው በመፈረም እና ማኅተም በማድረግ ኤንቨሎፖቹን አሽገው ከኤንቨሎፖቹ ፊት ለፊት የግዥውን ዓይነት በመጥቀስና የድርጅታቸውነ ማኅተም በማድረግ በአንድ ኤንቨሎፕ አሽገው ኦርጅናል እና ኮፒ ሰነዶች በማለት በጉልህ ጽፈው ማቅረብ ይኖርባቸዋል። | |
9 |
ተጫራቾች ከላይ ከ1-7 የተዘረዘሩትን ሰነዶች በተራ ቁጥር 8 በተገጸው ኤንቨሎፕ ውስጥ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተገለፀው የመጨረሻ የጨረታ ማቅረቢያ ጊዜ ድረስ በሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን የያዙ ኢንቨሎፓቸውን በፌዴራል የስነ-ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን 4ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢሮ ቁጥር 403 ውስጥ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ | |
10 |
የጨረታው ሳጥን ከላይ በተገለፀው የጨረታው የመጨረሻ ማቅረቢያ ቀን እና ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የኮሚሽኑ ቢሮ ቁጥር 403 የመክፈቻ ስነስርዓት ይካሄዳል፡፡ | |
11 | ከላይ የተገለጸው የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚዘጋና በዕለቱ የሚከፈት ይሆናል፤ | |
12 | የጨረታው የቴክኒክ እና የዋጋ መወዳደሪያ ሐሳብ ሁለቱም ሰነዶች በጨረታው የመክፈቻ እለት ይከፈታሉ፤ | |
13 | ኮሚሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: |
የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ−ሙስና ኮሚሽን