ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱት ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 02/05/2022
- Phone Number : 115318116
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/09/2022
Description
ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱት ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪው
ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የቦታው ስፋት | የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር | የንብረቱ
ዓይነት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/ | ጨረታ የሚከናወንበት | ||
ከተማ
|
ወረዳ/ ቀበሌ | ቀን | ሰዓት | |||||||
አቶ ገዛኸኝ ፀጋ ጉርሙ |
አቶ ገዛኸኝ ፀጋ ጉርሙ |
አዳማ |
ምስራቅ ሸዋ | ሉሜ/ ጆጎ ጉዴዶ | 10,000 ካሬ ሜትር | WLBEN/5-0076/G006/05 | የከብት ማርቢያ |
7,853,358.84 |
29/06/2014ዓ.ም | ከጠዋቱ
4፡00-5፡30 |
አዳማ | አዳማ | 14 | 180 ካሬ ሜትር | 01/99 | መኖሪያ | 2,192,875.46 | 30/06/2014ዓ.ም | ከጠዋቱ
4፡00-5፡30 |
||
አቶ ካውና ገዕነሞ ጡሜቦ |
አዳማ |
አዳማ |
01 | 180 ካሬ ሜትር | 006/2003 | መኖሪያ |
1,427,911 |
30/06/2014ዓ.ም | ከቀኑ 8፡00-9፡30 |
የጨረታ ደንቦች፡-
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ስም የተሰራ በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቅጥር ግቢ ይካሄዳል፡፡
- በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
- በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
- ለበለጠ ማብራሪያ ደቡብ ግሎባል ባንክ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011531 81 17 ወይም 022111 84 71(አዳማ ቅርንጫፍ) በመደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቶቹን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡