የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረት/ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo-1

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 02/05/2022
 • Phone Number : 0115574646
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 02/13/2022

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን  ንብረት/ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  ተ.ቁ   የተበዳሪው ስም  የንብረት አስያዥ ስም  አድራሻ የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጅ መነሻ ዋጋ

(ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት
የቤት ቁጥር የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የባለቤትነት መታወቂያ ቁጥር የይዞታው ስፋት የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት ቀን ሰአት
1 ቢኤም ኢትዮጵያ ጋርመንት እና ጨርቃ ጨርቅ ተበዳሪው አ.አ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ    

6182

39820.00 ካ.ሜ በአ.አ ከተማ ን/ላ/ክ/ከ የሚገኝ የፋብሪካ ሕንፃ እና የጋርመንት ጨርቃ ጨርቅ ማምረቻዎች ማሽነሪዎች 277,036,702.35 30/6/2014 ዓ.ም 3:00-4:00ሰአት
2 አቶ አብርሃ አባይ ተበዳሪው ሱማሌ ዞን  ሸበሌ ወረዳ   X/M/D/C/28/375 1000ሄክታር በሱማሌ ዞን ሼበሌ ወረዳ የሚገኝ የለማ የእርሻ መሬት እና የመስኖ እርሻ 38,545,211.87 30/6/2014 ዓ.ም 4:00-5:00ሰአት
3 ዘለቀ አግሪካልቸራል እና ሜካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው ቤኒሻንጉል ጉምዝ  ክልል ዳንጉር ወረዳ    

………

 

 

 

 

7494 ሄክታር በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ዳንጉር ወረዳ የሚገኝ ለእርሻ  ኢንቨስትመንት ተግባር የሚውል የገጠር መሬት 8,334,707.00 30/6/2014 ዓ.ም  

8:00-9:00ሰአት

4 አቶ ደመላሽ አድማስ ታምር ተበዳሪ አ/አበባ ኮልፌ ቀራኒኦ ወረዳ 06  ………. AA000090601689/2 150 ካ.ሜ መኖሪያ 1,547,085.13 1/7/2014ዓ.ም 3፡00-4፡00 ሰአት
5 አቶ ተሾመ ወርቁ በጂጋ ተበዳሪ ሰሜን ሸዋ መንዲዳ ከተማ አቢቹ እና ፕአ ወረዳ 01 ቀበሌ የብሎክ መለያ ቁጥር B-266 B/M/M/1828/2012 249 ካ.ሜ የንግድ ቤት 915,000.99 1/7/2014ዓ.ም 4፡00-5፡00ሰአት
6  

 

ደምሴ ኃ/የተ/የግል ማህበር

ጌታቸዉ ደምሴ(አስያዥ) አዶላ ከተማ 01 ቀበሌ   3610/2013 715  ካ.ሜ ሆቴል 14,886,266.15 1/7/2014ዓ.ም 8፡00-9፡00ሰአት
ተበዳሪው

 

አዶላ ዋዩ ከተማ              ………        ……… የቡና ማጠቢያ ድርጅት 3,999,293.54  

 

2/7/2014ዓ.ም

3:00-4:00 ሰአት
7 ሃወኒ አሸናፊ ደያሳ ተበዳሪው አዳማ ከተማ አዱላላ ሃጤ ቀበሌ   WLEN/4008 10,000 ካሜ ለዱቄት ፋብሪካ የሚያገለግል ጅምር ህንፃ  

33,951,259.41

 

 

2/7/2014ዓ.ም

 

4፡00-5፡00 ሰአት

8

 

 

 

 

ኢትዮ ጃፓን ናይለን ጨርቃጨርቅ  ፋብሪካ አክሲዮን ማህበር

ወ/ሮ ወይንሸት ሸዋፀጋ ቦሌ ክ/ከተማ ወ/17 ቀበሌ 20   10454 582 ካሜ የመኖሪያ ቤት 10,965,093.72 5/7/2014 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ሰአት
ቦሌ ክ/ከተማ ወ/17 830 42528 1,005 ካ.ሜ ስፋት የመኖሪያ ቤት 14,360,864.80 5/7/2014 ዓ.ም 4፡00-5:00ሰአት
በተበዳሪው ድርጅት ስም ሞጆ ከተማ ሎሜ ወረዳ ቀበሌ 02   1939/2010

14/706/12394/2004

146,004ካሜ ስፋት ላይ የሚገኝ

 

የፋብሪካ ሕንፃ እና የጨርቃጨርቅ ማምረቻ ማሽነሪዎች 112,917,079.49 5/7/2014 ዓ.ም

 

8:00-9:00ሰአት
9  

ሽጓላ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር

ተበዳሪው በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን ቀርሼታ ወረዳ   የውል  ቁ/አጠ-121/1091/2001 1080.6 ሄክታር የቡና እርሻ መሬት እና መሬቱ ላይ የተገነቡ ግንባታዎች 55,367,461.53 5/7/2014 ዓ.ም

 

 

3:00-4:00 ሰአት

10 አቶ ለገሠ ፀሐይ እና ወ/ሮ በላይነሽ ተስፋሁነኝ  

አቶ ፍትሀነገስ ለገሠ

ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የቤት ቁ B123/3 ቦሌ/አራ/11/106/1/8/17023/00 46.38 ካሜ የንግድ ቤት 1,280,607.92 6/7/2014 ዓ.ም 3:00-4:00 ሰአት
11 አቶ አህመድ ታረቀኝ አሰፋ ተበዳሪ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 የቤት ቁጥር- B-115/ 03 ቦ/ቡ/12/67/5/9/21235/00 የሕንጻ ቁጥር B115 47.18 ካ.ሜ የኮንዶሚየኒም ሱቅ 773,295.00 6/7/2014 ዓ.ም 4፡00-5፡00ሰአት
12 ገዛኸኝ ቶሎሳ ቱሉ ተበዳሪው ቦሌ አራብሳ   ቦ/አራ/1176/2/9/11352/00 37.61 ካሜ የመኖሪያ ቤት 66,800.00 6/7/2014 ዓ.ም 5:00-6:00ሰአት
13 መንግስቱ አያሌው ኩኔ ተበዳሪው ቦሌ ቡልቡላ   ቦ/ቡ/12/100/7/8/22777/00 57.05ካሜ ንግድ ቤት 551,752.32 6/7/2014 ዓ.ም 8፡00-9፡00ሰአት

ማሳሰቢያ፦

 1. ማንኛዉም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወክል የሐራጁን መነሻ 25% በተረጋገጠ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(CPO) በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ስም በማሰራት መጫረት ይችላል።
 2. ሐራጁ የሚካሄደዉ ልደታ ክፍተኛ ፍ/ቤት አከባቢ በሚገኘዉ የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘዉ የባንኩ ሠራተኞች ክበብ ዉስጥ ነዉ።
 3. በተራ ቁጥር 9 ላይ የተጠቀሰውን  ንብረት በተመለከተ ጨረታው የሚካሄደው በጅማ ከተማ የኢ/ን/ባንክ ጀማ ዲስትሪክት ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ሕግ ክፍል ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል፡፡
 4. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ይዞታ ለመጎብኘት የሚፈልጉ አካላት ንብረቱ በተመላከተው አድራሻ መሰረት መጎብኘት ይችላሉ።
 5. የጨረታዉ አሸናፊ የጨረታዉን አሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
 6. ማንኛዉም የጨታዉ አሸናፊ በመንግሥት የሚጠየቁ እንደ ታክስ፣ ግብር ፣የስም ማዛወሪያ እና ቫት ነክ ተጨማሪ ክፍያዎችን የሚከፍለዉ የጨረታዉ አሸናፊ ይሆናል።
 7. በተራ ቁጥር 1,2,3,8 እና 9 ላይ የተጠቀሱትን ንብረቶች በተመለከተ ባንኩ መስፈርቱን አሟልተው ለሚቀርቡ ተበዳሪዎች ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
 8. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ  ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡