ራይኮን ኮንስትራክሽን ለግንባታ የሚውሉ ግብዓቶችን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

raycon-Construction-plc-logo-reportertenders

Overview

  • Category : Construction Raw Materials
  • Posted Date : 02/07/2022
  • Phone Number : 0115575005
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 02/14/2022

Description

 ራይኮን ኮንስትራክሽን

ጉዳዩ፡- የግንባታ ግብዓት አቅርቦትን ይመለከታል፡፡

ድርጅታችን ራይኮን ኮንስትራክሽን በአዲስ አበባ በልደታ እና ብስራተ ገብርኤል የሆቴልና የአፓርትመንት ህንፃዎችን እየገነባ እንዳለ ይታወቃል፡፡ በዚህ መሠረት ለግንባታ የሚውሉ ግብዓቶችን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፍላጐቱ ያላቸው አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግብዓቶች የሚያቀርቡበትን ዋጋ እንዲያቀርቡ በጋዜጣ ማስታወቂያ እንዲወጣልን እንጠይቃለን፡፡

ተ.ቁ የግብዓት ዝርዝር መለኪያ የአንዱ ዋጋ (ከተ.እ.ታ.በፊት) ምርመራ
1 የወንዝ አሽዋ ሜ.ኩ    
2 ጠጠር 02 ሜ.ኩ    
3 ጠጠር 01 ሜ.ኩ    
4 ድንጋይ (የግንብ) ሜ.ኩ    
5 ገረጋንቲ ሜ.ኩ    

 ራይኮን ኮንስትራክሽን

ልደታ ኤ.አይ.ኤ ህንፃ  3ተኛ ፎቅ  ቤሮ ቁጥር 07

ለበለጠ መረጃ በስልክ-0115575005/ 011-557-92-22