የቱጌዘር ዊ ለርን ኢትዩጵያ ከሚያዚያ 1/2021 እስከ ታህሳስ 31/2021 ድረስ ያለውን የዘጠኝ ወር ሂሣብ 10 /አስር/ ቦክስ ፋይል አጠቃላይ የገንዘብ ዝውውር 6,835,727.62 ብር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Auditing Related
 • Posted Date : 02/07/2022
 • E-mail : elsa@twlethiopia.org
 • Phone Number : 0919360036
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 02/18/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የቱጌዘር ዊ ለርን ኢትዩጵያ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት የምዝገባ ቁጥር 5384 ድርጅቱ ስራ ከጀመረበተ ከሚያዚያ 1/2021 እስከ ታህሳስ 31/2021 ድረስ ያለውን የዘጠኝ ወር ሂሣብ 10 /አስር/ ቦክስ ፋይል   አጠቃላይ የገንዘብ ዝውውር 6,835,727.62 ብር (ስድስት ሚሊየን ስምነት መቶ ሰላሳ አምስት ሽ ሰባት መቶ ሃያ ሰባት ብር ከ ስልሳ ሁለት ሳንቲም) ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡

 • የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለና መረጃውን ማቅረብ የሚችል
 • የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል
 • የታደሰ የኦዲት የሙያ ፈቃድ ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል
 • የሚረቀርበው የመወዳደሪያ ዋጋ ሰነድ ሕጋዊ የድርጅቱ ማህተም ያለውና በፖስታ የታሸገ መሆን አለበት፡፡
 • ከላይ የተዘረዘሩትን አስፈላጊ መረጃዎች ከመወዳደሪያና ዋጋ ማቅረቢያ ጋር በተጠቀሰው አለት አብሮ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
 • ኦዲቱን በ10 ቀናት ውስጥ ሠርቶ ማስረከብ የሚችል
 • አስፈላጊ መረጃ ለመቀበል በቱጌዘር ዊ ለርን ኢትዩጵያ ኢሜል አድራሻ elsa@twlethiopia.org/ lensa@twlethiopia.org/ binalfew@twlethiopia.org መረጃ መቀበል ይችላሉ ወይም በስልክ ቁጥር 0918788952/ 0919360036/ 0918233331  ደውለው መጠየቅ  ይችላሉ፡፡
 • ለመመዝገብ lensa@twlethiopia.org ይህን አድራሻ ይጠቀሙ፡ ለምዝገባ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቀጥር፡ ቲን ነምበር እና አድራሻ ይዘርዝሩ፡፡
 • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የጨረታው የመወዳደሪያ ዋጋ ማዘጋጃ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10  ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ዋጋ ሰነዳቸውን በ11ኛው ቀን 2014 እስክ ቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በሚከተለው አድራሻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታውም ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ አለት በተመሳሳይ ቡታ ከቀኑ 4፡30 ይከፈታል፡፡

አድራሻ፡

ብላክ ጎልድ ቢውልዲንግ፡ ባምቢስ አካባቢ፡ ኀ/ገ/ስላሴ ጎዳና፡ ከቀድሞ ዮርዳኖስ ሆቴል አጠገብ

እናት ባንክ ፊት ለፊት፣ 6ተኛ ፎቅ አዲስ አበባ፡ ኢትዮጵያ

ድርጅቱ