የጎንደር መልሶ ማቋቋምና ልማት ማኅበር (ጎልማ) እ.ኤ.አ. የ2021 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል ፡፡

Overview

 • Category : Auditing Related
 • Posted Date : 02/09/2022
 • Phone Number : 0115512090
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 02/22/2022

Description

የኦደት ሥራ ማስታወቂያ፤

የጎንደር መልሶ ማቋቋምና ልማት ማኅበር (ጎልማ) በ1984 ዓ.ም ተቋቁሞ በስቪል ማኀበረሰብ  ድርጅቶች አዋጅ 1113/2011 በስቪል ማኀበራት ባለስልጣን ዳግም ተመዝግቦ በመስራት ላይ ያለ አገር በቀል ድርጅት ነው፡፡

ማኀበራችን እ.ኤ.አ. የ2021 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

 1. የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ያላችሁ፤
 2. ከፌደራል ወይም ከክልል ኦዲተር መሥሪያ ቤት በበጀት ዓመቱ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤
 3. በኦዲቲንግ ሥራ በቂ ልምድ ያላችው ባለሙያዎች ያሏችሁ፤
 4. የታክስ መለያ ቁጥር ያላችሁ፤
 5. ደረጃ ለ ኦዲተር የሆናችሁ፤
 6. የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ መረጃ ማቅረብ የምትችሉ ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋና ሥራውን አጠናቃችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ የሚገልፅ ሰነድ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማኀበሩ ጽ/ቤት በሚገኝበት ከባሕልና ሰፖርት ሚኒስቴር ወደ ጎማ ቁጠባ አቅጣጫ 200 ሜትር ላይ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ 011-551-20-90 /011-551-18-44፤ ሞባይል 0913-52-71-99 መጠቀም ትችላላችሁ፡፡

ጎልማ