ኒያላ ኢንሹራንሽ አ/ማ ለ2015 ዓ.ም የሚያገለግሉ ጠረጴዛ ካላንደር /በውጭ ሀገር የሚታተም/, አንጀንዳ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡

Nyala-Insurance-logo

Overview

  • Category : Printing & Publishing Service
  • Posted Date : 02/09/2022
  • Phone Number : 0116626667
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 02/23/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

PT/01/2022

ኩባንያችን ለ2015 ዓ.ም የሚያገለግሉ

  • የጠረጴዛ ካላንደር /በውጭ ሀገር የሚታተም/.
  • አንጀንዳ /በውጭ ሀገር የሚታተም/.

በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የንግድ ፍቃድ እና የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በኩባንያው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዋናው መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 307 በመቅረብ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል መውሰድና መወዳደር ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲመልሱ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ  CPO በማስያዝ በኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ የካቲት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04  በሚገኘው ”ፕሮቴክሽን ሀውስ” በዋናው መ/ቤት መግቢያ ላይ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው የካቲት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 በኩባንያው የሰራተኞች ክበብ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 ለተጨማሪ ማብራሪያ

ኒያላ ኢንሹራንሽ አ/ማ

011-6-62-66-67 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አዲስ አበባ