የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ ሰራተኞች የድርጅቱን ቋሚ ንብረቶች ‘’Asset valuation’’ የምክር አገልግሎት ግዢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-3

Overview

 • Category : Financial Consultancy
 • Posted Date : 02/09/2022
 • Phone Number : 0118960624
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 02/22/2022

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 የጨረታ ቁጥር DCDE 0010/2014

         የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ ሰራተኞች የድርጅቱን ቋሚ  ንብረቶች ‘’Asset   valuation’’ የምክር አገልግሎት ግዢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 • ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤“Tin” ሰርተፊኬት እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸውን የታደሰ የታክስ ክሪላንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 • ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያችሁን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ  ቀናት  ድርጅቱ በሚገኝበት አድራሻ  በዋናው መ/ቤት  ወሎ ሰፈር አምባሰል ህንፃ ፊት ለፊት ወይም ብራና ማተሚያ ድርጅት ገባ ብሎ በአካል በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ  ከግዥ ክፍል አንድ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል  የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው፡፡
 • ተጫራቾች በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት(Defence Construction Design Enterprise) ስም የተዘጋጀ  ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በCPO ወይም የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው ፡፡
 • ተጫራቾች ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውሰጥ በተገቢው ሁኔታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው በ10ኛው (አስረኛው ቀን) ቀን ከቀኑ 8.00 ተዘግቶ ከቀኑ 8.30 የድርጅቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል በእለቱ የበዓል ቀን (ቅዳሜ እና እሁድ) ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡
 • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው ፡፡

        የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118960626/29/32