የአዲስ አበባ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃላ/የተ የህብረት ሥራ ማህበር ለሰጠው ብድር በማስያዣነት ወይም በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መኪኖች በግልፅ ሐራጅ/ ጨረታ/ አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

addis-microfinance-logo

Overview

  • Category : House & Building Foreclosure
  • Posted Date : 02/12/2022
  • Phone Number : 0920322502
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 02/18/2022

Description

 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

    የአዲስ አበባ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃላ/የተ የህብረት ሥራ ማህበር ለሰጠው ብድር በማስያዣነት ወይም በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መኪኖች በግልፅ ሐራጅ/ ጨረታ/ አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የዋስ ስም የሊብሬ ቁጥር ክ/ከተማ
1 ቆንጅት በቀለ አንዷዓለም አለሙ አ-አ03B11102 ን/ላፍቶ
2 ሶፍያን ኑርሃሰን በላይነህ ብፁሀን አ-አ02-99722 ቦሌ
3 ሄኖክ ማሞ ትንሳኤ ገመቹ አ-አ-039386 ቂርቆስ

ማሳሰቢያ፡- የሐራጁን ደንቦች በተመለከተ ሙሉ መረጃ ለማግኘት አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ልዩ ቦታው ካዛንቺስ ታል ነዳጅ ማደያ አጠገብ በሚገኘው የአዲስ አበባ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃላ/የተ./ ጽ/ቤት በአካል በመምጣት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ  መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ስልክ፡-

  • አቶ ዳንኤል ለገሰ     0920322502  ስራስኪያጅ
  • አቶ ደምሰው አበበ     0904389140  የህግ ባለሙያ