አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Abissiniya-Bank-2

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 02/12/2022
 • Phone Number : 0115150711
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/14/2022

Description

ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡

 • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
 • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አጠቃሎ በመክፈል ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡
 • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
 • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን እና ግብር ፣ የተ.እ.ታ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎች ካሉ ገዢ ይከፍላል፡፡
 • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡
 • ተጫርቶ ያሸነፈና ከፊል ብድር መውሰድ የሚፈልግ ተጫራች የባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ የሚጠይቀውን ማንኛውንም የብድር መስፈርት የሚያሟላ ከሆነ ብቻ ባንኩ ከፊል ብድር ሊፈቅድ ይችላል፡፡
 • የጨረታው ቦታ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተራ ቁጥር ለተጠቀሱት ንብረቶች አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 4 የቀድሞው ህብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ጎን ካለው አልፓውሎ ህንጻ 3ኛ ፎቅ በባንኩ ህግ መምሪያ በሚገኝበት ቦታ ሲሆን ተ.ቁጥር 4 የተገለጸው ንብረት በባንኩ ጅማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት የሚከናወን ይሆናል፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 150711 እና 0115-54 67 37 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
 • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በማናቸውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተ.ቁ የተበዳሪው ስም ከተበዳሪው የሚገለግበት ቀሪ ዕዳ የመያዣ

ስጪው ስም

ንብረቱ

የሚገኝበት

አድራሻ

የጨረታ መነሻ

ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት

ቀንና ዓ.ም

የምዝገባ ሰዓት የጨረታው ሰዓት የንብረቱ

 ዓይነትና አገልግሎት

የቦታው

ስፋት በካ.ሜ

የባለቤትነት

ማረጋገጫ

 ካርታ ቁጥር

=r¬ ywÈbT

g!z

 

1

ሩሚ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እስከ ህዳር 7 ቀን 2014 ድረስ ብር 4,438,933.92 አቶ አዲል አብደላ በአዲስ አበባ

ቦሌ ክ/ከ

ቀበሌ 16

5,036,582.30  

መጋቢት 06 ቀን 2014ዓ.ም

4፡30-5፡30  5፡30-6፡00 G+3   መኖሪያ ቤት 94.64

ካ.ሜ

ቦሌ/16/07/1836/00  

ለመጀመሪያ

 

 

2

 

አቶ ገመዳ ኩምሳ

እስከ መስከረም 8 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ብር 3,195,501.46  

ተበዳሪው

 

አዲስ አበባ የካ ከ/ከተማ

ወረዳ 13

 

3,165,162.24

 

መጋቢት 07 ቀን2014 ዓ.ም

4፡30-5፡30  5፡30-6፡00 ፀሀይ ሪልስቴት 4ኛ ፎቅ ላይ ባለሁለት መኝታ  

95.72   ሜካ

 

 

የካ/220981/11

 

 

ለመጀመሪያ

 

3

 

አቶ ኮሚኒስት ራያ

እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ብር 4,6       77,967.78  

አቶ ተስፋዬ ሙሉ

 

በኦሮ/ብ/ክ/መ

ሱልልታ ከተማ ቀበሌ 01

 

3,172,342.89

 

መጋቢት 08 ቀን 2014ዓ.ም

4፡30-5፡30  5፡30-6፡00  

መኖሪያ ቤት

 

400

ሜካ

 

SUL/1923/2003

 

በድጋሚ

 

4

ኢትዮጲስ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ኃ/የተ/ የግ/ማህበር እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ብር 3,186,821.55  

አቶ አዲል አብደላ

 

ጋምቤላ ብ/ክ/መ

ቀበሌ 04

 

3,350,854.80

 

መጋቢት 14 ቀን 2014ዓ.ም

4፡30-5፡30  5፡30-6፡00  

ለንግድ

 

1260

ሜ.ካ

 

27856/2003

 

በድጋሚ