በራቃ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ሁለት XGMA ሎደሮች የስሪት ዘመናቸው አንዱ እ.ኢ.አ.2012 ሁለተኛው 2013 የሆኑትን መሣሪያዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 02/12/2022
  • Phone Number : 0911161091
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/04/2022

Description

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ሎደሮች ጨረታ ማስታወቂያ

በራቃ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ሁለት XGMA ሎደሮች የስሪት ዘመናቸው አንዱ እ.ኢ.አ.2012 ሁለተኛው 2013 የሆኑትን መሣሪያዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ቀን ድረስ በስልክ ቁጥር 0911459417 ወይም 0911663341 በመደወል ሎደሮቹን አዲስ አበባ የካ አባዶ ድረስ በመሄድ ማየት የሚችሉ ሲሆን የጨረታውን ዶክሜንት ቦሌ ወረዳ 04 አትላስ አካባቢ ከማህበሩ ጽህፈት ቤት (ስልክ ቁጥር 0911161091 ወይም 0912012363) ብር 5ዐዐ በመክፈል እንዲወስዱ እየገለጽን ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡