የቡልቡላ መድሃኒያለም ሱቆች አ.ማ ለሚያሰራው G+B+M +10 ህንፃ ዲዛይን ክለሳ(ሪቪው) እና ሱፐርቪዥን ስራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Engineering Related Consultancy
  • Posted Date : 02/12/2022
  • Phone Number : 0911871827
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/04/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የቡልቡላ መድሃኒያለም ሱቆች አ.ማ ለሚያሰራው  G+B+M +10 ህንፃ ዲዛይን ክለሳ(ሪቪው) እና  ሱፐርቪዥን ስራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ  ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ  ተጫራቾች ማለትም፤

  1. የሙያ ብቃት ፈቃዳቸው ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ(Architectural and engineering Consultant)
  2. የታደሰ የሙያ ብቃት እና ንግድ ፈቃድ ያለው
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  4. የጨረታ ማስከበሪያ የሚወዳደሩበትን ገንዘብ 2% በCPO ወይንም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በማህበሩ ሂሳብ ቁጥር  1000152184941 ገቢ የተደረገበትን የባንክ አድቫይስ ማቅረብ የሚችል

ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በማህበሩ ቢሮ በመቅረብ  የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 500 በመግዛት በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበዝን  የቴክኒካልና ፋይናንሻል ጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ ለየብቻው መቅረብ ይኖርበታል፡፡

አክሲዮን ማህበሩ ጨረታውን በሙሉም  ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ማዞሪያ አካባቢ ስልክ ቁጥር +251 91 187 1827 ወይንም +251 91 204 6647