የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን/የተመለከቱትን ንብረት/ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo-7

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 02/12/2022
 • Phone Number : 0115574646
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/16/2022

Description

 የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን/የተመለከቱትን ንብረት/ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

 

 

  ተ.ቁ

  

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

የመያዣ ንብረቱ መለያ

 

 

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት
     

         አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/

የባለቤትነት መታወቂያ ቁጥር

የይዞታው

ስፋት

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት  

ቀን

 

ሰዓት

1 ቀርሺ አነስተኛ ማይክሮ ፋይናንስ ወ/ሮ ዳንሴ ጉርሙ አያና አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 07 AA000070701772 1936.12 ሜ.ካ  የንግድ ህንፃ 29,551,422.67 7/7/2014 ዓ.ም 3:00-4:00 ሰአት
 

2

አዲስ አበባ ቆዳ  አክሲዮን ማህበር ተበዳሪው ኮልፌ ቀራንዮ ወ/25 ቀ/16 36077 57.657ካሜ ሕንፃ እና የቆዳ ፋብሪካ ማሽነሪዎች 112,817,711.32 7/7/2014 ዓ.ም 4:00-5:00 ሰአት
3 ሺንጎ ዡ ተበዳሪዉ በፌንፍኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን፤ሰበታ ከተማ ቀበሌ 06 L/000231/2007 15402 ካ.ሜ በፌንፍኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን፤ሰበታ ከተማ ቀበሌ 06 ዉስጥ በ15402 ካ.ሜ ስፋት ላይ የሚገኝ የፋብሪካ ህንፃ 32,674,290.45 7/7/2014 ዓ.ም 5:00-6:00ሰአት
4 አቶ ታገሰ ከበደ አባዬ ተበዳሪዉ ቦሌ ክ/ከተማ ቦሌ  ወ/9 አራብሳ ሳይት የቤት ቁ. B- 453/18 ቦ/አራ/11/16/3/24/11366/00 91.95 ካ.ሜ ባለ 3 መኝታ የመኖሪያ ቤት 446,126.16 7/7/2014 ዓ.ም 8:00-9:00ሰአት
5 ወ/ይ ፍቅርተ አባተ ጃብር ተበዳሪዉ የካ ክ/ከተማ የካ ወ/12 የቤት ቁ. B- 280/01 አባዶ ሳይት የካ/210519/10 49.61 ካ.ሜ የንግድ ሱቅ 1,255,680.00 7/7/2014 ዓ.ም 9:00-10:00ሰአት
6 አቶ ተስፋዬ ባዬ ጓንጉል ተበዳሪዉ የካ ክ/ከተማ ወ/12 የቤት ቁ. B163/1 የካ/አ/ፕሮ/14/4/9/17523/00 48.86 ካ.ሜ የንግድ ሱቅ 1,092,748.96 8/7/2014ዓ.ም 3:00-4:00 ሰአት
7 አቶ ዘዉዱ መኮንን ተበዳሪዉ ፍቼ ወ/04 የቤት ቁ.1253/13 357/Z-06/2013 200 ካ.ሜ መኖሪያ 1,143,143.41 8/7/2014 5:00-6:00ሰአት
8 አቶ ተመስገን ጌታቸዉ ተበዳሪዉ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወ/9 የቤት ቁ. B034/02 028867 48.5 ካ.ሜ የንግድ ቤት 1,049,805.00 8/7/2014ዓ.ም 8:00-9:00ሰአት
9 አቶ ያሬድ አንዳርጋቸዉ ተበዳሪዉ ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8 የቤት ቁ. B-055/012 መልሶ ማል ማት ሳይት የሚገኝ ል.8/6/177/006/00 91.83 ካ.ሜ የኮንዲሚኒየም ሱቅ 1,172,291.76 8/7/2014ዓ.ም 9:00-10:00ሰአት
10 አቶ ያሬድ አንዳርጋቸዉ ተበዳሪ ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8 የቤት ቁ. B- 055/011 መልሶ ማል ማት ሳይት ል.8/6/177/0067/00 65.29 ካ.ሜ የኮንዲሚኒየም ሱቅ 1,328,507.92 9/7/2014ዓ.ም 3:00-4:00 ሰአት

በመሆኑም

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ ባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
 2. ሐራጁ 5ኛ ተራ ቁጥር ላይ ከተገለፀው ንብረት ውጪ ሌሎቹ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ሕግ ክፍል ውስጥ የሚከናወን  ይሆናል፡፡
 3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
 4. የጨረታ አሸናፊ በሽያጩ ገንዘብ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚታብ ከሆነ ታሶቦ ይከፍላል፡፡
 5. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች  ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 6. በተራ ቁጥር 2 ላይ የቀረበዉን ንብረት ተጫርቶ ያሸነፈና ከፊል ብድር መውሰድ ለሚፈልግ ተጫራች ባንኩ ከፊል ብድር ሊፈቅድ ይችላል፡፡ ሆኖም ብድሩ የሚፈቀደው ባንኩ የሚጠይቀውን ማንኛውንም የብድር መስፈርት ለሚያሟላ ብቻ ነው፡፡
 7. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
 8. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ

 ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡