የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የየተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo-9

Overview

 • Category : Vehicle Foreclosure
 • Posted Date : 02/12/2022
 • Phone Number : 0115574646
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/01/2022

Description

 የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የየተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የመያዣ ንብረቱ መለያ    

 

የሐራጅ መነሻዋጋ

ሐራጁ የሚከናወንበት  

 

መግለጫ

የተሽከርካሪው አይነት የሰሌዳ ቁጥር የሞተር ቁጥር የሻሲ/ሴሪያል ቁጥር ሞዴል የሥሪት ዘመንእ.ኤ.አ ቀን ሰዓት
1 ተክለብረሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር  

ተበዳሪው

አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ

ሚኒ ባስ

 

03-01-A10357አአ

 

2KD-1683865

 

JT121JK2200040875

 

KLH22L-RGMDHW

 

2007 G.C

 

1,058,552.00

22/6/2014 3:00-4:00 ሰአት  

ቀረጥ የተከፈለበት

2 ተክለብረሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው ራቭ 4 ቶዮታ አአ-03-01-96145 1ZZ-1765653 JTEGR20V200053001 ZCA26L-AWMNKW 2005 G.C  

1,073,952.00

22/6/2014 4:00-5:00 ሰአት ቀረጥ የተከፈለበት
3 ተክለብረሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው ኤክስክዩቲቭ ቶዮታ አአ-03-01-A10355 2NZ-5172519 JTDBW22E670127714 NZE120L-AEPDKV 2006 G.C  

1,079,320.00

22/6/2014 5:00-6:00ሰአት ቀረጥ የተከፈለበት
4 ተክለብረሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው ዳማስ ሚይክሮ ቫን አአ-03-01-A10872 F8CL-170371KA1 KLY7B11ZD4C115210 Y7B11 2004 G.C  

59,942.40

22/6/2014 7:00-8:00ሰአት ቀረጥ የተከፈለበት
5 ተክለብረሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው ኤክስክዩቲቭ ቶዮታ አአ-03-01-A10353 2NZ-3969961 JTDBW23E160109408 NZE120L-AEPDKV 2006 G.C  

1,152,9010.00

22/6/2014 8:00-9:00ሰአት ቀረጥ የተከፈለበት
6 ተክለብረሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው ቶዮታ ዲኤክስ አአ-03-01-A11445 2E-1937114 JT1EOEE9000225023 EE90L-AEMDEW 1991 G.C  

151,646.00

24/6/2014 3:00-4:00 ሰአት ቀረጥ የተከፈለበት
7 ተክለብረሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው ሲኖ ትራክ ኮንክሪት ሚክሰር ኢት-03-01-A64696 WD615.47*07121704122H* LZZ5BLSD09N340136 ZZ125Zs3847W 2008 G.C  

1,340,280.00

24/6/2014 4:00-5:00 ሰአት  

ከቀረጥ ነፃ የገባ

8 ተክለብረሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው ቶዮታ ሂያኪ ሚኒባስ አአ-03-01-A04339 2KD-1722555 JT121JK2200042349 KLH22L-RGMDHW 2007 G.C  

181,219.50

24/6/2014 5:00-6:00ሰአት  

ቀረጥ የተከፈለበት

9 ተክለብረሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው አይቬኮ ትራከር ዳምፕ ትራክ ኢት-03-A80037 F3BEE681G*B219-242722* WJME3TRS40C331031 AT380T38H 2015 G.C  

1,811,040.00

24/6/2014 8:00-9:00ሰአት ከቀረጥ ነፃ የገባ
10 የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪ ትዮታ ሃይሉክስ ደብል ካፕ ፒካፕ ኮድ3-A41268 አ.አ 2KD-A432392 AHTFR29G407040720 KUN25L-PRMSHW 2014 G.C 1,753,844.40 24/6/2014 9:00-10:00ሰአት ቀረጥ የተከፈለበት
11 የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪ ትዮታ ሃይሉክስ ደብል ካፕ ፒካፕ ኮድ3-A75726 አ.አ 2KD_5424692 AHTFR22G806047573 KUN25L-PRMDHW 2011 G.C 548,460.00 25/6/2014 3:00-4:00 ሰአት ከቀረጥ ነፃ የገባ
12 የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪ ቡል ዶዘር ካተርፒላር ሥከ-DZ-0977 TXC 02584 CAT00D8RC9EM08643 D8R 2013 G.c 7,740,000.00 25/6/2014 4:00-5:00 ሰአት ከቀረጥ ነፃ የገባ
13 የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪ ቪብራቶሪ ሮለር ቶንግ ሥከ-CM-0719 87082722 008427 LT 214 2012 G.C 997,920.00 25/6/2014 5:00-6:00ሰአት ከቀረጥ ነፃ የገባ
14 የማነ ግርማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪ ትዮታ ሃይሉክስ ደብል ካፕ ፒካፕ ኮድ3- A19044 2KD- A64927 AHTFR229G707049501 KUN25L-PRMDV 2014 G.C 1,809,522.00 25/6/2014 8:00-9:00ሰአት ቀረጥ የተከፈለበት

 

ተራ ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የመያዣ ንብረቱ መለያ የስሪት ዘመን

እ.ኤ.አ

 

የሐራጅ መነሻ

ዋጋ

ሐራጁ የሚከናወንበት  

 

መግለጫ

የተሽከርካሪው አይነት የተሽከርካሪው ሞዴል ቀን ሰዓት
1 ማማ ፍሬሽ እንጀራ ኃ/የተ/የግል ማህበር ተበዳሪው ጀነሬተር (CUMMINS/C175D5e/ 175 KVA DIESEL GENERATOR SET AND ATS PANEL)      ——- 2013 G.C 876,866.07 25/6/2014 9:00-10:00ሰአት  

በመሆኑም፡-

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ ባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
 2. ሐራጁ 5ኛ ተራ ቁጥር ላይ ከተገለፀው ንብረት ውጪ ሌሎቹ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ሕግ ክፍል ውስጥ የሚከናወን  ይሆናል፡፡
 3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
 4. የጨረታ አሸናፊ በሽያጩ ገንዘብ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚታብ ከሆነ ታሶቦ ይከፍላል፡፡
 5. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
 6. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡