የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ስለመግለጽ
Overview
- Category : Purchases
- Posted Date : 02/12/2022
- E-mail : INFO@dce-et.com
- Phone Number : 0114403434
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/17/2022
Description
የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ስለመግለጽ
የጨረታ ቁጥር DCE/EM/159/2021
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ምስራቅ ዕዝ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል “window extractor fan” ግዥ ለመፈጸም በሪፖርተር ጋዜጣ ረቡዕ ታህሳስ 20/2014 ዓ.ም. ማውጣቱ የሚታወስ ሲሆን በማስታወቂያው መሰረት ጨረታው ጥር 09/2014 ዓ.ም. እንደሚከፈት ተገልፆ ነበር፡፡
ይሁን እንጂ ጨረታውን ማራዘም በማስፈለጉ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን እንደሚከተለው የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ጨረታው፡- የካቲት 10/2014 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይዘጋል፡፡ የካቲት 10/2014 ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከጨረታው መዝጊያ እና በመክፈቻ ቀንና ሰዓት በፊት ወይም በዕለቱ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፖ.ሳ.ቁ. 3414
ፋክስ ቁ 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ኢትዮ ቻይና ወዳጅነት ጐዳና
ድህረ ገፅ፡- WWW.dce.gov.com/www.dce.et.com
ኢሜል፡- INFO@dce-et.com