የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው የዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Enat-Bank-logo-reportertenders

Overview

 • Category : Machine & Equipment Foreclosure
 • Posted Date : 02/12/2022
 • Phone Number : 0115586568
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/15/2022

Description

እናት ባንክ አ.ማ

ENAT BANK S.C

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት የንብረቱ ዝርዝር ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሐራጁ የሚከናወንበት ጊዜ
 

 

 

 

 

ኦኒካ ኢንዱስትሪስ ኃ.የተ.የግ.ማ

 

 

 

 

 

ኦኒካ ኢንዱስትሪስ ኃ.የተ.የግ.ማ

 

 

 

 

 

ሲሊቪያ ፖንክረስት ሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ

 

 

 

 

 

መጋዘን ቤት ከነ ቴክስታይል ማሽኖች

ካርታ ቁጥር የቦታው ስፋት ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ  

29,000,000.00

ቀን ሰዓት
ደብኢፖ/0005/2011 10,000 ካ.ሜ  

 

መጋዘንና ማሽነሪ ደ/ብርሃን ከተማ የተወሰኑ ማሽኖች ደግሞ ሰበታ/ወለቴ ይገኛሉ

 

 

መጋቢት 06 ቀን 2014 ከጠዋቱ 4፡00-6፡00
ለጨረታው የቀረበው ማሽነሪ ዓይነት ዝርዝር
1 Power loom machine complete set of Accessories
2 Raising machine Baking, sewing machine with puller motorcycle
3 Air compressor
4 Carding Machine DK-740. Manufacturing(Switzerland), complete machine, used
5 Rapier power loom machine(Textile machinery)
6 Textile Machinery & Accessories

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው የዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የሐራጅ ደንቦች

 1. ተጫራቾች የሐራጅን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም የባንክ ዋስትና በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
 3. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰራዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
 4. ሐራጁ የሚካሄደው በእናት ባንክ ዋና መ/ቤት ካዛንችስ እናት ታወር 7ኛ ፎቅ መሰብሰቢያ አዳራሽ ነው፡፡
 5. የባንኩን የብድር ፖሊሲ ለሚያሟሉ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
 6. በሐራጅ ላይ መገኝት የሚችሉት ተጫራቾች ተበዳሪ እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስእና ለሎች ገዥ እንዲከፈላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል፡፡
 7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 8. ማሽነሪዎቹ ከቀረጠ ነፃ የገቡ ሲሆኑ ገዢ የቀረጥ ነፃ መብት ተጠቃሚ የሆነ ወይንም ቀረጡን መክፈል ይጠበቅበታል፡፡
 9. ለሐራጅ የቀረበው ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-58-65-68 ወይም 0115-52-34-72 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡