ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ለመኖርያ ቤት(ለገስት ሀውስ) እና ለድርጅት የሚያገለግሉ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 02/12/2022
- Phone Number : 0116686216
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/16/2022
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ለመኖርያ ቤት(ለገስት ሀውስ) እና ለድርጅት የሚያገለግሉ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ስለዚህ፣ አንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡
የተበዳሪዎች
ስም |
የአስያዡ ስም | የንብረቱ አድራሻ | የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ | የካርታ ቁጥር | የንብረቱ ዓይነት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ | ሐራጅ የሚከናወንበት | ||||
ከተማ | ቀበሌ |
የቤት.ቁ 793 |
ቀን | የምዝገባ ሰዓት | የጨረታው ሰዓት | ||||||
አቶ ኤፍሬም ተስፋዬ ባርያጋብር(አኳ ሶል የተጣራ ውሃ)እና ዊነርስ ኮንሰልታንሲ ኢንጂነሪንግ እና ሪልስቴት ዲቨሎፐር ኃ/የተ/የግ/ማህበር | አቶ ኤፍሬም ተስፋዬ ባርያጋብር(አኳ ሶል የተጣራ ውሃ) | ድሬደዋ | 03 | 2000ካ.ሜ | መል/ም/1025 | ለድርጅት (አኳ ሶል የተጣራ ውሃ የፋብሪካ ህንፃ ማሽኖችን አይጨምርም ) | 9,573,737.34(ዘጠኝ ሚሊዮን አምስት መቶ ሰባ ሶስት ሺህ ሰባት መቶ ሰላሳ ሰባት ብር ከ ሰላሳ አራት ሳንቲም ) | መጋቢት 7 ቀን 2014ዓ.ም | ጠዋት
3፡30-5፡00 |
ጠዋት
5፡00-6፡00 |
|
ዊነርስ ኮንሰልታንሲ ኢንጂነሪንግ እና ሪልስቴት ዲቨሎፐር ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና አቶ ኤፍሬም ተስፋዬ ባርያጋብር(አኳ ሶል የተጣራ ውሃ) | ዊነርስ ኮንሰልታንሲ ኢንጂነሪንግ እና ሪልስቴት ዲቨሎፐር ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ድሬደዋ | 03 | – | 105ካ.ሜ | መል/ሊ/0049/B02-03 | መኖሪያ ቤት (ገስት ሃውስ) | 2,352,639.58 (ሁለት ሚሊየን ሶስት መቶ ሃምሳ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ብር ከሃምሳ ስምንት ሣንቲም ) | መጋቢት 22ቀን 2014ዓ.ም | ጠዋት
3፡00-4፡00 |
ጠዋት 4፡00-5፡00 |
ዊነርስ ኮንሰልታንሲ ኢንጂነሪንግ እና ሪልስቴት ዲቨሎፐር ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና አቶ ኤፍሬም ተስፋዬ ባርያጋብር(አኳ ሶል የተጣራ ውሃ) | ዊነርስ ኮንሰልታንሲ ኢንጂነሪንግ እና ሪልስቴት ዲቨሎፐር ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ድሬደዋ | 03 | – | 105ካ.ሜ | መል/ሊ/0049/B02-02 | መኖሪያ ቤት (ገስት ሃውስ) | 2,737,684.12(ሁለት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰላሳ ሰባት ሺህ ስድስት መቶ ሰማንያ አራት ብር ከ አስራ ሁለት ሳንቲም ) | መጋቢት 22ቀን 2014ዓ.ም | ከሠዐት
9፡00-10፡00 |
ከከሠአት 10፡00-11፡00 |
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የንብረቶቹን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው፡፡ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል ፡፡ አግባብነት ባላቸው ህጎች በልዩነቱም እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ ፡፡
- ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው፡፡
- ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ በሙሉ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል ፡፡አሸናፊው ባሸነፉበት ዋጋ ላይ 15% VAT (ተ.እ.ታ) የመክፈል ግዴታ አለባቸው፡፡
- ባንኩ በሐራጅ የሚሸጠው ለብድሩ አመላለስ በዋስትና መያዣ የያዘውን የፋብሪካውን ህንፃውን(ውስጡ ያሉ ማሽኞችን አይጨምርም) እና መኖሪያ ቤቶቹን ነው ፡፡
- የሐራጅ ሂደት ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ ማስክ አድርጎ መገኘት ግዴታ አለበት፡፡
- ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ከስም ዝውውር ጋር ያሉ ማናቸውንም ክፍያ ገዥው ይከፍላል፡፡
- የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ድሬደዋ ከተማ በሚገኘው በባንኩ ቅርንጫፍ መ/ቤት ይካሄዳል ፡፡
-
- ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች የሚሸጡትን ንብረቶች መጎብኘት ይችላሉ፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6686215/16 ወይም 0911152490 ወይም 0910929304 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
ዘመን ባንክ አ.ማ
Joseph Tito St. P.O.Box 1212 Tel: 011-6686216 /011-6686214 Addis Ababa, Ethiopia
Local-Knowledge International Standards