ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ጀሞ 1 ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ በሚገኘው ትራኮን ሪል ስቴት ቅጥር ግቢው ውስጥ እና በተለያዩ ፕሮጀክቶች፤ሳይቶች ላይ ያሉ የተጠላለፉና የተጣጣሙ የአርማታ ብረቶችን ለይቶ በማውጣት አቃንቶና አስተካክሎ የሚያስረክብ ተቋራጭ ንዑስ ይፈልጋል፡፡

Tracon-Trading-Logo-1

Overview

  • Category : Construction Raw Materials
  • Posted Date : 02/14/2022
  • Phone Number : 0913098889
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 02/25/2022

Description

ትራኮን ትሬዲንግ .የተ.የግል ማህበር

የአርማታ ብረት አቃንቶ እና ለይቶ የማስረከብ ሥራ ለማሰራት የወጣ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ጀሞ 1 ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ በሚገኘው ትራኮን ሪል ስቴት ቅጥር ግቢው ውስጥ እና በተለያዩ ፕሮጀክቶች፤ሳይቶች ላይ ያሉ የተጠላለፉና የተጣጣሙ የአርማታ ብረቶችን ለይቶ በማውጣት አቃንቶና አስተካክሎ የሚያስረክብ ተቋራጭ ንዑስ  ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በሥራው ላይ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ወይም ንዑስ ተቋራጮች በየሳይቶች ያሉትን የተጠላለፉና የተጣጣሙ ብረቶችን በማየት በዲያሜትራቸው ለይቶ በማውጣት በማቃናትና በማስተካከል የሚያስረክቡትን የኪሎ ግራም ዋጋ በታሸገ ፖስታ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

ከነጠላ ዋጋ ውድድሩ በተጨማሪ የመልካም ሥራ አፈጻፀም ማስረጃዎችን በፖስታው በማካተት እንዲያስገቡ ይጠበቃል፡፡በዚህም መሰረት በሚከተለው ፎርማት ማቅረብ ይችላሉ፡፡

ተ/ቁ የሥራው ዝርዝር መግለጫ መለኪያ ብዛት ነጠላ ዋጋ መግለጫ
1 የተጠላለፉ፤ የተቀላቀሉ እና የተጣመሙ የአርማታ ብረቶችን በየሳይዛቸው ለይቶ በማውጣት በማቃናትና በማስተካከል የማስረከብ ሥራ ከ.ግ 1    

የሚቃናው እና የሚስተካከለው አርማታ ብረት ብዛት ያለው ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ

ጀሞ 1- ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ ትራኮን ሪል ስቴት-

ስ.ቁ 0913098889/0989098625