ቲቲኬ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና እህት ኩባንያዎቹ ኢሌ ላቦራቶሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበርና አፕትሪክስ አስመጪና ላኪ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ በራሱና በእህት ኩባንያው ሥም የተመዘገቡ ፎርድ ፤ ቪትስ ፤ ቶዮታ፤ ቴሮስ አውቶ ሞቢሎች ፤ታታ ፒካፕ ፤ሃይዎንይ የጭነት ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Sale
- Posted Date : 02/16/2022
- Phone Number : 0115540349
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/22/2022
Description
የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ቲቲኬ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና እህት ኩባንያዎቹ ኢሌ ላቦራቶሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበርና አፕትሪክስ አስመጪና ላኪ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ በራሱና በእህት ኩባንያው ሥም የተመዘገቡ ፎርድ ፤ ቪትስ ፤ ቶዮታ፤ ቴሮስ አውቶ ሞቢሎች ፤ታታ ፒካፕ ፤ሃይዎንይ የጭነት ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተሸከርካራቹን በጨረታ ለመግዛት ፍላጐት ያላችሁ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈልና ንብረቱን ይዞታ በአካል በማየት የመጫረቻ ዋጋችሁን እስከ የካቲት 15, 2014 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ ደምበል ሲቲ ሴንተር 9ኛ ፎቅ በ6ኛ ሊፍት ቢሮ ቁጥር 907 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ መረከቢያ ሣጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው ከእለቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ ቀጥሎ በተገለጹት ስልክ ቁጥሮች መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
ስልክ ቁጥር፡– 0115 54 03 49/ 0911 15 92 57
ቲቲኬ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
አዲስ አበባ