የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን/የተመለከቱትን ንብረት/ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Machine & Equipment Foreclosure
- Posted Date : 02/16/2022
- Phone Number : 0115574646
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/18/2022
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን/የተመለከቱትን ንብረት/ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት | ||||
አድራሻ | የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/የባለቤትነት መታወቂያ ቁጥር | የይዞታውስፋት | የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት | ቀን | ሰዓት | ||||
1 | ባርጎባ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር | ተበዳሪው | ምስራቅ ሸዋ፤ወረዳ አቃቂ ፤ቀበሌ ሲዳሞ አዋሽ /ገላን | BG.SH.B38/825-B2 እና 0893 | 50,000ካሜ | የፋብሪካ ህንፃ፣የቅባት እህል ማዘጋጃ ወረቀትና ውጤቶች ማምረቻ ማሽነሪዎች | 53,759,249.40 | 9/7/2014 ዓ.ም | ጠዋት 3:00-4:00 ሰአት |
በመሆኑም፡
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ ባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
- ሐራጁ የሚካሄደው ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ሕግ ክፍል ውስጥ የሚከናወን ይሆናል፡፡
- የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ በሽያጩ ገንዘብ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚታብ ከሆነ ታሶቦ ይከፍላል፡፡
- ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ
ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡