የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ለሚያከናውነው የከርሰምድር ውሃ ቁፋሮ እና የመስመር ዝርጋታ ሥራ ላይ አገልግሎት የጋልቫናይዝ ስቲል ቧንቧ ክላስ ቢ ስፋት 1 ½ ኢንች ብዛት 12 በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian-Tewahido-Church-logo-Reportertenders-1

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 02/16/2022
 • Phone Number : 0111559213
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/01/2022

Description

የግዥ ጨረታ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ለሚያከናውነው የከርሰምድር ውሃ ቁፋሮ እና የመስመር ዝርጋታ ሥራ ላይ አገልግሎት

የሚሰጥ:-

 1. የጋልቫናይዝ ስቲል ቧንቧ ክላስ ቢ ስፋት 2 ½ ኢንች ብዛት 167
 2. የጋልቫናይዝ ስቲል ቧንቧ ክላስ ቢ ስፋት 2 ኢንች ብዛት  22
 3. የጋልቫናይዝ ስቲል ቧንቧ ክላስ ቢ ስፋት 1 ½ ኢንች ብዛት 12 በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡-

ስለሆነም ከታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡

 • በመስኩ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው፤
 • የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ያለው፤
 • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ መታወቂያ ያለው፤
 • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ድረስ የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፤
 • ጨረታው በ10 ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ስለሚከፈት በሰዓቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤
 • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

አድራሻ

ልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን 1ኛ ፎቅ

አራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል ፊት ለፊት

በሚገኘው ሕንጻ ላይ

ለተጨማሪ ማብራሪያ 0111 55 92 13/0911 43 43 20