ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የመስቀል አደባባባይ ዘመናዊ የመኪና ፓርኪንግ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ በኪራይ መስጠት ይፈልጋል ፡

Exhibiton-Center-Addis-Ababa

Overview

  • Category : House & Building Rent
  • Posted Date : 02/16/2022
  • Phone Number : 0912017378
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/03/2022

Description

  ጨረታ ማስታወቂያ

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የመስቀል አደባባባይ ዘመናዊ የመኪና ፓርኪንግ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ በኪራይ መስጠት ይፈልጋል ፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ሙሉ መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከየካቲት 09/2014 እስከ የካቲት 23/2014 ድረስ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መስቀል አደባባይ በሚገኘው ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመምጣት ብር  100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የካቲት 24/2014 ዓ.ም ከቀኑ8፡00-8፡30 ድረስ ማስገባት የሚቻሉ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት የካቲት 24/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡35 በማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ ፡- 0912-017378/ 0115-1516 99ላይ መደወል ይቻላል፡፡

ማዕከሉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡