ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 02/20/2022
- Phone Number : 0115180348
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/15/2022
Description
የሐራጅ ማስታወቂ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/005/22
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔq በሐራጅ ይሸጣል፡፡
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት | የጨረታ
መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት |
||||||
ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት |
መኖሪያ ቤት
|
583,905.00
|
ቀን | ሰዓት | ቦታ | ||||
አቶ ማፊጦ ማሞ | ኮርፖሬት ባንኪንግ መምሪያ | ማፊጦ ማሞ መታሰቢያ ሆቴል ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ቦንጋ |
02 | 37/GM.16/13 | 308 ካሜ | መጋቢት 06 ቀን 2014 ዓ.ም | 4፡00-6፡00 | ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ | |||
01 | 38/GM.39/13 | 37.5 ካሜ | መጋዘን | 163,828.00 |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 180348 ወይም 0118-279807 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ.