በኢትዮጲያ ሴቶች ፌዴሬሽን በዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ እንዲቀርብለት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian-Womens-Federation-logo

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 02/19/2022
 • Phone Number : 011566157
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/11/2022

Description

በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

  አዲስ አበባ ምግብ አዳራሽ  አስተዳደር 

   በኢትዮጲያ ሴቶች ፌዴሬሽን ስር የሚተዳደረው ድርጅቶች መካክል አንዱ የአዲስ አበባ ምግብ አዳራሽ መሆኑ  ይታወቃል፡፡

በዚሁ መሠረት ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ እንዲቀርብለት  ይፈልጋል፡፡

 1. የጨረታ አሸናፊ ከታወቀ በኋላ በሶስት ቀናት ውስጥ ሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች የሥምምነት ውል ከፈረሙ በኋላ መጀመር ይችላሉ፡፡
 2. በወጣው ጨረታ መሰረት በሙሉ ለሚቀርቡ የምግብ ጥሬ ዕቃ አቅርቦት አሸናፊ ከሆኑ ለመልካም ሥራ ዋስትና ብር 78,000.000/ሰባ ስምንት ሺ ብር/በደረሰኝ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 3. በተናጠል የጨረታ አሸናፊ ሲሆን ግን ለመልካም ሥራ ዋስትና

የምግብና  የጥሬ አቅርቦት ለማሲያዝ የሚውል የብር መጠን

 1. ለበሬ……………………..ብር 20,000
 2. በግ እና ፍየል……………ብር15,000
 3. ቅቤ………………………ብር 10,000
 4. ማር………………………ብር15,000
 5.  5.አይብ …………………ብር 2,000
 6. አሳ፣እንቁላል-……………..ብር 4,000
 7.  7.በያይነቱ ጥራጥሬ……….ብር6,000
 8.  8 ቅመማ ቅመም………….ብር6,000
 9.  9.አትክልት የተለያዩ……….ብር15,000
 10.  10 ለጠጅ የሚሆን ጌሾ……ብር15,000
 11. የልብስ ሳሙና 200ግራም እና ኦሞ 200 ግራም…………. ብር 6,000
 12. ለድርጅታችን የፀረ- ተባይ ማጥፊያ አወዳድሮ ማሠራት ስለፈለግን ድርጅቱ አይታችሁ  ዋጋችሁን እንድትሰጡን በአመት አራት ጊዜ ወይም እንደአስፈላጊነቱ ይሆናል፡፡ ብር 6,000

በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ  ተጫራቾት

 1. ከዚህ ሰነድ ጋር የተገለፀው ወርሃዊ ኮታ እንደ ድርጅት የገበያ ሁኔታ ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል
 2. የእርድ በሬና በግ ፍየል አቅራቢ የሚያሸንፍ ተጫራች በድርጅቱ  የእርድ ቁጥር ያስገባሉ፡፡
 3. የእርድ በሬ እንዲሁም የበግ እና የፍየል አቅራቢ ሆኖ የሚያሸንፍ ተጫራች በቄራዎች ድርጅት በኩል የሚከፈለውን ማንኛውንም የመንግስት ግብር ይሸፍናል ፡፡
 4. ለ2014 ዓ/ም በጀት በመልኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
 5. የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ
 6. የግብር  ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin) ያላቸው
 7. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
 8. የ2014 የግብር ግዴታ መከፈሉን የሚያረጋግጥ የገቢዎች ባለስልጣን ጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታደሰ የታክስ  ክሪላንስ ሠርተፍኬት የያዘ (void tax clearance for 2014 Ear budget  year)
 9. ተጨራቾች ጨረታ ሲያቀርቡ ላይ ተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ወይም በባንክ የተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒዮ ወይም ጥሬ ገንዘብ የተከፈለበትን ደረሰኝ አያይዞ ማቅረብ  ይኖርበታል፡፡
 10. የጨረታ ሰነድ ለሁሉም ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ በፓስታ ታሽጎ በአንድ እናት ፓስታ የሚቀርብ ሲሆን በተጨማሪ ፋይናሻል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ታሽጎ በአንድ እናት ፓታ የሚቀርብ ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚገልጽ ሰነድ የማይመለስ ብር 300,00(ሶስት መቶ ብር)ለድርጅቱ በመክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ በደጃች ውቤ አዲስ አበባ ምግብ አዳራሽ አስተዳደር ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማስታወሻ

 1. የእርድ በሬ ለወጥና ለቁርጥ ስጋ እና በህይወት እያለ እስከ 450 ኪሎ ግራም የሚመዝን ወይም ታርዶ 175 ኪሎ ግራም በላይ የሚመዝን ሊሆን  ይገባል   ፡፡
 2. የበግ እና የፍየል ስጋ ለጥብስና ለወጥ የሚሆን ጥራት ያለው የታረደከ15 ኪሎ ግራም  በላይ  የሚመዝን  ጨረታው የሚከፈተው ጋዜጣው በወጣ በ16ኛው የሥራ ቀን ሲሆን ከቀኑ 4.00ሰአት ተጫራቾች ወይም  ህጋዊ ወኪል በተገኘበት ይሆናል፡፡

    በለጠ መረጃ  ስልክ +2511-56-61-57 ወይም  011-1-1 55-61-72 መጠየቅ  ይቻላል፡

አዲስ አበባ  ምግብ አዳራሽ