ሴንድ ኤካዉ ኢትዮጵያ የተለያዩ ጥራታቸውን የጠበቁ የሥራ ልብስንና ጫማ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡

Send-a-Cow-Reportertenders

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 02/19/2022
 • Phone Number : 0116477233
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/04/2022

Description

ሥራ አልባሳት ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

ሴንድ ኤካዉ ኢትዮጵያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በዳውሮ ዞን ከአርሶ አደሮች ጋር እየተገበረ የሚገኘውን ፕሮጀክት ለማጠናከር ለሚያግዙ የፕሮጀክት ሠራተኞች እና ለማህብርሰብ በጎ መልዕክተኞች የተለያዩ ጥራታቸውን የጠበቁ የሥራ ልብስንና ጫማ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ድርጅታችን በዘርፉ የተሰማራችሁና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩተን የአልባሳት ዓይነቶች ለማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

/ ዓይነት መለኪያ ዛት ምርመራ
1 “ሴፍቲ” የወንዶች ጫማ በተለያዬ ቁጥር (38-43) በጥንድ 32 ጥራቱን የጠበቀ

 

“ሴፍቲ”  የሴቶች  ጫማ በተለያዬ ቁጥር (37_42) በጥንድ 3
2 የዝናብ ልብሰ የሻማ ጨርቅ ሆኖ በትልቅ እና መካከለኛ ሳይዝ በቁጥር 35  
3 የፊልድ (የመስክ) ቦርሳ በቁጥር 11 ጥራቱን የጠበቀ

ከተጫራቾች የሚጠበቅ መስፈርት

 • በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለ ፤የንግድ ምዝገባ መለያ ቁጥር/ቲን ቁጥር ያለው የቫት/ቲኦት ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
 • ተጫራቾች የሞሉትን ዋጋ ና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ በ10 ስራ ቀናት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበትን ጊዜ መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡
 • በተጠየቁ ጊዜ የሚያቀርቡትን ዕቃ ናሙና ለማሳየት ፈቃደኛ መሆን አለባቸው።
 • ተጫራቾች ከላይ የተገለጹትን ሰነዶችና የጨረታ ዋጋቸውን ከሚከተለው የድርጅቱ አድራሻ በአንዱ ማቅረብ ይኖርበታል፡
 1. ሴንድ ኤ ካው ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ከመገናኛ ወደ ሲምሲ መንገድ ሲቪል ሰርቪስ አለፍ ብሎ ከጊብሰን ት/ቤት ፊት ለፊት ጎልጎታ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ   ስልክ ቁጥር 011-647-72-33/34/35
 2. ሴንድ ኤ ካው ኢትዮጵያ ወላይታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ወላይታ ሶዶ ስልክ፡ 0461-80-3320 / 0461-80-4011
 3. ሴንድ ኤ ካው ኢትዮጵያ ዳውሮ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ተርጫ /ዳውሮ ልማት ማህበር ግቢ ውስጥ ስልክ፡ 09-17-83-24-50/ 09_10-17-39_57/09_13_24_35_63
 • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡