መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Spare Parts Sale & Supply
- Posted Date : 02/19/2022
- Phone Number : 0114352148
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/08/2022
Description
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር 11/2014
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 1 Truck mounted Boom Pump Spare Part & Concrete Pipe Making Machine
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው& የአቅራቢነት የአምራችነት ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች፣ አቅራቢዎች እና አስመጪዎች በጨረታው እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ የካቲት 29/2014 በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳወቃለን፡:
አድራሻ፡– ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡
ማስታወሻ፡– ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም
0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል፡፡