የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Computer Accessories
- Posted Date : 02/19/2022
- E-mail : INFO@dce-et.com
- Phone Number : 0114403434
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/08/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/IT/18/2021
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-
ተ.ቁ. | የእቃዎች ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት |
1 | Lap top computer core i7 | pcs | 11 |
2 | All in one Desktop | set | 5 |
3 | All in one Printer | pcs | 12 |
4 | Color printer All in one | pcs | 5 |
5 | Mini projector | pcs | 2 |
6 | LED Projector | pcs | 1 |
7 | Scanner | pcs | 7 |
8 | Ups 1000VA | pcs | 15 |
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት ግዥ ቢሮ መግዛት ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔሲፊከሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እሰከ የካቲት 30/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የካቲት 30/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ info@dce-et.com
ድህረ ገጽ አድራሻ www.dce.et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ