ግዮን ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 2ሀ የደ.ጭ.ማ/ማ ሲገለገልባቸው የቆዩ 2003 ኮሮላ እና 2007 ኪንካፕ ሚስትቡሽ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 02/19/2022
  • Phone Number : 0911780713
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/07/2022

Description

ማስታወቂያ

 ለአገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የወጣ ጨረታ

ግዮን ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 2ሀ የደ.ጭ.ማ/ማ ሲገለገልባቸው የቆዩ 2003 ኮሮላ እና 2007 ኪንካፕ ሚስትቡሽ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ቀን ድረስ በስልክ ቁጥር 0944 34 51 03/ 0911 78 07 13 በመደወል ዋናው መ/ቤት አ/አ ሰሜን ማዘጋጃ ሳሬም ሆቴል ፊት ለፊት ቀርቦ ማየት ይቻላል የጨረታ ሰነዱን ብር 100.00 በመክፈል እንዲወስዱ እየገለፅን ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡