ዋንዛ ፈርንሺንግ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መጋዘኖች ባሉበት ሁኔታ ቀጥሎ በተዘረዘሩት ሎት መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ማከራት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Warehouse & Store
- Posted Date : 02/21/2022
- Phone Number : 0116680075
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/04/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አግጨ ዋ/ፈ/ኢ 03/2014
ዋንዛ ፈርንሺንግ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የቤት ቁጥር 361-68 ልዩ ስሙ ልደታ ቤ/ክርስቲያን ጀርባ የሚገኝ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ጠቅላላ ስፋቱ 3879.71 ስኩዌር ሜትር የሆኑ መጋዘኖች ባሉበት ሁኔታ ቀጥሎ በተዘረዘሩት ሎት መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ማከራት ይፈልጋል፡፡
ሎት 1- 2932.35 ስኩዌር ሜትር
ሎት 2- 828.94 ስኩዌር ሜትር
ስለሆነም ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል ህጋዊ ተጫራች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች ለመጨራተ ሲመጡ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN no) ፤ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (BID BOND) 20,300.00 (ሃምሳ ሺ ብር) ከጨረታ መወዳደሪያ ኦርጅናል ሠነድ ጋር በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (C.P.O) ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ወይም Wanza Furnishing Industry Private Limited Company ስም ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ የካቲት 25 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው የመዝጊያ ሰዓት ቀድመው ሰነዱን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ድርጅቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ውይንም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት አድራሻ፡-
ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 10 የቤት ቁጥር አዲስ ሰሚት ከፔፕሲ ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው የ ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይቻላል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 251-011- 668-00-75 ወይንም 011-668-01-75 ፋክስ ቁጥር 011-668-00-44 ፖስታ ሳጥን ቁጥር 3419 አዲስ አበባ መጠየቅይችላሉ፡፡