አዋሽ ወይን ጠጅ የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና ጭነት መኪናዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Sale
- Posted Date : 02/23/2022
- Phone Number : 0113717050
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/09/2022
Description
የጨረታ ማሰታወቂያ፡፡
ድርጅታችን አዋሽ ወይን ጠጅ የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና ጭነት መኪናዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቹች መኪናዎችን ጀሞ ባሉበት ቦታ ድረስ በመሄድ ያሉበትን ሁኔታ ማየት መመልከት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ልደታ አካባቢ በሚገኘው ቢሮአችን ድረስ ግዥ ክፍል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ገዝተው የሚገዙበትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ በመሙሉት ይህ ጨረታ በጋዜጣ በወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ለግዥ ክፍል መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 011-3-71-70-50/ 0910 40-10-12
ድርጅቱ