ሆራ የምግብ ኮምኘሌክስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀደም የማምረቻ ማሸኖች የመጡባቸውን ብዛታቸው 46 የሆኑ ኮንቴይነሮችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 02/23/2022
  • Phone Number : 0113679053
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/04/2022

Description

 ሆራ የምግብ ኮምኘሌክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

   HORRA FOOD COMPLEX PLC

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሆራ የምግብ ኮምኘሌክስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር  ከዚህ ቀደም የማምረቻ ማሸኖች የመጡባቸውን ብዛታቸው 46 የሆኑ ኮንቴይነሮችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ኮንቴይነሮቹን የመግዛት ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች ኮንቴይነሮችን ዓለምገና፣ ዳለቲ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት በማየት እና ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) በድርጅቱ አካውንት  ገቢ በማድረግ እና የዲፖዚት ስሊኘ በማቅረብ ለጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

ጨረታው የተጫራች ድርጅቶች ወኪሎች (ከየድርጅቱ አንድ ህጋዊ ወኪል) በተገኙበት በየካቲት 25/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4.00 ሰዓት ዓለምገና ዳለቲ በሚገኘው የድርጅቱ ቅጥር ግቢ ይከፈታል፡፡

ተጫራÓች ብር 50.00 (ሃምሣ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ ሙሉ ለሙሉ የተጠበቀ ነው፡፡

ሆራ የምግብ ኮምኘሌክስ

      0113679053      0113679041        0912454168