ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የመድረክ ስራዎችና የመዝናኛ አገልግሎቶች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
Overview
- Category : Labor Supply Service
- Posted Date : 02/23/2022
- Phone Number : 0912017378
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/09/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የመድረክ ስራዎችና የመዝናኛ አገልግሎቶች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ሙሉ መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከየካቲት 16/2014 እስከ የካቲት 30/2014 ድረስ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መስቀል አደባባይ በሚገኘው ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመምጣት ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መጋቢት 01/2014 ዓ.ም ከቀኑ8፡00-8፡30 ድረስ ማስገባት የሚቻሉ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት መጋቢት 01/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡35 በማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- 0912-017378/ 0115-1516 99ላይ መደወል ይቻላል፡፡
ማዕከሉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡