አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Lion-International-bank-logo

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 04/10/2022
 • Phone Number : 0115580116
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 02/23/2022

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ቁጥር

 

የተበዳሪው

ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦ( ስፋት የባለቤትነት  ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት የንብረቱ አይነት  

የጨረታ  መነሻ ዋጋ

ጨረ የሚከናወንበት ቀን ሰዓት
ከተማ /ከተማ ቀበሌ/ .
1 አቶ ተስፋሚካኤል ስማየርግስ ተበዳሪው ጎፋ አ.አ የካ

 

13 183 ካ.ሜ የካ/212504/11 ቤት 5,510,835.82

 

ሚያዚያ 4 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00
2 አቶ ተስፋሚካኤል ስማየርግስ አቶ በርሄ ብርሃኔ ጎፋ አአ የካ

 

13 176 ካ.ሜ የካ/212505/11 ቤት 5,501,685.82

 

ሚያዚያ 4 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዐት 8፡00-10፡00
3 ራሚ አስመጪና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ትህትና ተስፋዬ ቦሌ መድሃኔዓለም አአ ልደታ B038/706 78.12ካ.ሜ

 

AA000030900000658 ቤት 1,729,112.97 ሚያዚያ 18  ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00
 

                                                     ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

 

ቁጥር

 የተበዳሪው

ስም

 የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦ ስፋት የባለቤትነት  ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት የንብረቱ አይነት  የጨረመነሻ ዋጋ ጨረ የሚከናወንበት ቀን ሰዓት
ከተማ /ከተማ ቀበሌ/ .
4 አቶ ገ/መድህን በሪሁ አምለሰት አረጋዊ ስታዲየም አ.አ አቃቂ ቃሊቲ 94.64 ካ.ሜ AA000070105597 ቤት 2,807,189.47 ሚያዚያ 25 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00
 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. በሰንጠረዡ ላይ የተመለከተው ንብረት ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ነው፡፡
 3. የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው ከጠዋቱ ከ4፡00-5፡30 ሲሆን በተ.ቁ 2 የተመለከተውን ንብረት በተመለከተ የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው ከጠዋቱ ከ8፡00-9፡30 ነው
 4. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
 5. በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
 6. በተጠቀሰው ሰዓት ውስጥ ጨረታው ካልተጠናቀቀ ጨረታው ሊራዘም ይችላል፡፡
 7. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
 8. በንብረቱ ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውም ክፍያ ወይም ግብር ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ገዥው ይከፍላል፡፡
 9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
 10. ተበዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታውን ሂደት ለመከታተል በተጠቀሰው ቦታ እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ ጨረታው በሌላችሁበት ይካሄዳል፡፡
 11. የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያነሉ ለተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ከሃምሳ በመቶ (50%) ያልበለጠ የብድር አገልግሎት ባንኩ ሊያመቻች ይችላል፡፡

ለበለጠ ማብራርያ በተ.ቁ 1 እና 2 ለተጠቀሰው ንብረት አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ጎፍ ቅርንጫፍ ስልክ ቁጥር 0114-67-36-51/52 በተ.ቁ 3 ለተጠቀሰው ንብረት አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቦሌ መድሃኔዓለም ቅርንጫፍ ስልክ ቁጥር 0116-39-31-70 በተ.ቁ 4 ለተጠቀሰው ንብረት አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ስታዲየም ቅርንጫፍ ስልክ ቁጥር 0115-58-01-16 ለአጠቃላይ ማብራሪያ በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 011-662-71-20 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ..