ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 02/23/2022
- Phone Number : 0115572107
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/29/2022
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
||||
ከተማ | ክ/ከተማ/ ወረዳ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | ቀን | ሰዓት | |||||||
1. | አቶ አብዲ ቀነኒ ሁንዴሳ | ተበዳሪው | ንግድ ቤት | መንዲ | ምዕ/ወለጋ ዞን፣መንዲ ከተማ | 03 | MD/4094/2011 | 1,500 | 1,100,193.43 | 20/07/2014 | 3:00-5፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
2 | አቶ አብዲ ቀነኒ ሁንዴሳ | ተበዳሪው | መኖሪያ ቤት | መንዲ | ምዕ/ወለጋ ዞን፣መንዲ ከተማ | 02 | መ/265/2002 | 615.6 | 778,098.81 | 20/07/2014 | 5፡00-6፡30 | ለሁለተኛ ጊዜ |
3 | አቶ አብዲ ቀነኒ ሁንዴሳ | ተበዳሪው | መኖሪያ ቤት | መንዲ | ምዕ/ወለጋ ዞን፣መንዲ ከተማ | 02 | መ-589/2006 | 400 | 742,039.47 | 20/07/2014 | 8፡00-10፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
4 | ወ/ሮ አዋይ ዮሴፍ ዱፌራ | አቶ አብዲ ቀነኒ | ንግድ ቤት | መንዲ | ምዕ/ወለጋ ዞን፣መንዲ ከተማ | 03 | MD-099-2010 | 1,500 | 1,142,799.58 | 21/07/2014 | 3:00-5፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
5 | ወ/ሮ አዋይ ዮሴፍ ዱፌራ | አቶ አብዲ ቀነኒ | መኖሪያ ቤት | መንዲ | ምዕ/ወለጋ ዞን፣መንዲ ከተማ | 03 | MJ/881/007 | 400 | 1,079,670.24 | 21/07/2014 | 5፡00-6፡30 | ለሁለተኛ ጊዜ |
6 | ወ/ሮ አዋይ ዮሴፍ ዱፌራ | ተበዳሪዋ | መኖሪያ ቤት | መንዲ | ምዕ/ወለጋ ዞን፣መንዲ ከተማ | 03 | MJ/883/007 | 400 | 385,565.53 | 21/07/2014 | 8፡00-10፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
7 | አቶ ደጀኔ ላቺሳ መገርሳ | ተበዳሪው እና ወ/ሮ ፀሐይ ግርማ | G+3 የንግድ ህንፃ | ኢጃጂ | አምቦ | 02 | WMMLM-BMA 0880/2008 | 286.33 | 4,701,442.57 | 22/07/2014 | 4፡00-6፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
8 | አቶ ቃሲም አብዱርሃማን | ወ/ሮ ዘሀራ ሁሴን | የመኖሪያ ቤት | አራዳ | አዳማ | 03 | 014495/04 | 180 | 1,793,101.13 | 19/07/2014 | 3፡30-5፡30 | ለሁለተኛ ጊዜ |
9 | አቶ በሽር ገመቹ | ተበዳሪዉ | የመኖሪያ ቤት | አዳማ | አዳማ | ጋራ ሉጎ | 5021/2008 | 360 | 4,257,837.24 | 19/07/2014 | 6፡00-8፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
10 | ቪ ኖቬል ኔት ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የ/ማ | ወ/ሮ ሲሳይ በላይነህ | መጋዘን | አዳማ | አዳማ | ጨፌ | 312/83 | 546 | 4,451,869.46 | 19/07/2014 | 9:00-11:00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
- ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ከተ.ቁ 1-6 ኦሮሚያ ባንክ መንዲ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ.ቁ 7 ኦሮሚያ ባንክ አምቦ ቅርንጫፍ ውስጥ ተ.ቁ 8፣ 9 እና 10 ኦሮሚያ ባንክ አዳማ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል ፡፡
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557-2107/011-558-6497 ዋና መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ. 1-6 ላሉት በ 057 776 14 05/06 መንዲ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 7 በ 057-550-04 53/02 40 ኢጃጂ ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 8 በ 022-111-93-16/17/18 አራዳ ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 9 እና 10 በ 022-111-76-29/34/63 አዳማ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ፤ አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ማናቸውም ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ