አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Addis-International-Bank-logo-reportertenders-2

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 02/23/2022
 • Phone Number : 0115571934
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/01/2022

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990  በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ቀን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት በጨረታዉ ተወዳድሮ ንብረቶቹን እንዲገዛ ተጋብዟል፡፡

 

ተ.ቁ

 

የተበዳሪዉ ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

ለጨረታ የቀረበዉ የመያዣ ንብረት አይነት

 

ንብረቱ የሚገኝበት  አድራሻ

 

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ  ቁጥር

 

የቦታዉ ስፋት በካሬ ሜትር

 

የጨረታዉ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታዉ  የሚከናወንበት  ቦታ

ጨረታዉ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት  

ጨረታው የወጣው

ከተማ ክ/ከተማእናወረዳ
1. ወ/ሮ ፅጌ ተጠምቀ ወ/ሮ እመቤት ሙሉ ማሞ መኖሪያ ቤት

 

አዳማ ከተማ ቀበሌ 14 1145/91 160 1,918,671.37 ንብረቱ የሚገኝበት መጋቢት 19 ቀን 2014

ከ4-6 ሰዓት

ለሁለተኛ ጊዜ
2. ወ/ሮ ጽጌ ተጠምቀ ወ/ሮ ፅጌ ተጠምቀ መኖሪያ ቤት አዳማ ከተማ ቀበሌ 14 739070/99 280ካ ሜ 2,992,824.44 ንብረቱ የሚገኝበት መጋቢት 19 ቀን 2014

ከ8-10. ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ
3. ወ/ሮ ያኔት አባተ አቶ በነበሩ ተከተለው መኖሪያ ቤት ሱሉልታ ቃሶ ወሰርቢ ቀበሌ Sul/1622/11 200 1,800,470.59 ንብረቱ የሚገኝበት መጋቢት 20 ቀን 2014

ከ4-6 ሰዓት

ለሁለተኛ ጊዜ
4. ቴወድሮስ ነጋሽ ካህሳይ ወ/ሮ ኪዳን በርሄ ወልደእዝጊ መኖሪያ ቤት አዲስ አበባ የካ፤ ወረዳ 13 AA000051304509 290 6,247,967.63 ንብረቱ የሚገኝበት መጋቢት 20 ቀን 2014 ዓ/ም

ከ8-10 ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ
5. አቶ ሚናስ ታምሩ አቶ ዘውዱ ታደሰ መኖሪያ ቤት ቡራዩ ከተማ ቡራዩ ቡ/ል/ቀ/323 190 737,813.31 ንብረቱ የሚገኝበት መጋቢት 21 ቀን 2014 ዓ/ም

ከ4-6 ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ
6. ወ/ሮ ማርታ ሺፈራው አቶ ዘውዱ ታደሰ መኖሪያ ቤት ቡራዩ ቡራዩ ቡ/ል/ቀ/323/81 190 737,813.31 ንብረቱ የሚገኝበት መጋቢት 21 ቀን 2014 ዓ/ም

ከ8-10 ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ
7 ዶንጋ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበ ዶንጋ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበ ለፍብሪካ አገልግሎት የሚውል ቤት ባህርዳር ባህርዳር 32405/07 3000 10,807,576.31 ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ መጋቢት 23 ቀን 2014 ዓ/ም

ከ8-10 ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ
 • ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% በባንኩ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (cpo)  አሰርቶ በጨረታዉ ቀን ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ መጫረት  ይችላሉ፡፡
 • ጨረታዉ በማስታወቂያዉ ላይ በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊወ ኪሎቻቸዉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ ታዛቢዎች በተገኙበት፣ የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት የሚካሄድ ይሆናል፡፡ ባለእዳው ወይም ንብረት አስያዡ ባይገኙም ጨረታው ይከናወናል፡፡
 • የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ጨረታዉ ከተከናወነበት ማግስት ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀን ዉስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡  በእነዚህ ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ተሰርዞ ለሐራጅ የሚቀርብ ይሆናል፡፡ በጨረታዉ ተሳትፈዉ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
 • ኃ/የተ/የግልማህበርን ወይም አክሲዮን ማህበርን ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሥራ አስኪያጅ ወይም ም/ሥራ አስኪያጅ የድርጅት የመመስረቻ ጽሑፍ ይዞ መቅረብ ያለበት ሲሆን የሥራ አስኪያጅ ወይም የም/ሥራ አስኪያጅ ለዉጥ ተደርጎ ከሆነ ይህንኑ የሚገልጽ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ  ጽ/ቤት ቃለ ጉባኤ ከመመስረቻ ጽሑፍ እና መተዳደሪያ ደንብ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
 • የጨረታዉ አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለዉን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም የሊዝ ክፍያ ይከፍላል፡፡
 • ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉን ብረት ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ከጨረታዉ ቀን በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና ሰዓት በባንኩ በሚያዘጋጀዉ ፕሮግራም መሰረት ንብረቶቹ ያሉበትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማ ሕግ አገልግሎት በስልክ ቁጥር  0115571934፣  ለተ.ቁ 4 አራት ኪሎ ቅርንጫፍ  0111558619፤ ለተ.ቁ 7 ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ 011 470 75 25 ፤ ለተ.ቁ 1 እና 2 ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ 0114302824 ፤ ለተ.ቁ 3 አዲሱ ሚካኤል ቅርንጫፍ 0112734657 ፤ ለተ.ቁ 5 እና 6  ጉለሌ ቅርንጫፍ 0112737767 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
 • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ..