የሶዶ-ቡኢ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ-አድራጎት ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ለአዴሌ-ጎሴ ቀበሌ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ በዘርፉ ልምዱ ያላቸው እና ህጋዊ የስራ ፈቃድ ያላቸው ሆነው ደረጃ WWC/GC-6 እና ከዚያ በላይ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡
Overview
- Category : Water Well Drilling & Water System Installation
- Posted Date : 02/23/2022
- Phone Number : 468830024
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/09/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ለጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ(Deep Well Drilling Work)
የሶዶ-ቡኢ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ-አድራጎት ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ለአዴሌ-ጎሴ ቀበሌ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ በዘርፉ ልምዱ ያላቸው እና ህጋዊ የስራ ፈቃድ ያላቸው ሆነው ደረጃ WWC/GC-6 እና ከዚያ በላይ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡
በመሆኑም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡
- የጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ ልምድ ያለውና የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ::
- ተጨማሪ እሴት ታክስ /15%ቫት/ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸዉ::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ ወይም ሲ.ፒ.ኦ የአጠቃላይ የጨረታ ዋጋውን 1% ማስያዝ የሚችሉ::
- አሸናፊው ተጫራች የተፈለገውን የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮና ኬዚንግ ተከላ ሥራውን በጥራትና በተፈለገዉ ጊዜ ውስጥ አጠናቆ ለማስረከብ የሚችል እና ለሚፈጸምለት የገንዘብ ክፍያ በተቋራጩ ሥም የታተመ ሕጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል%እንዲሁም በክፍያው ሂደት ተገቢው የመንግስት ታክስ ተቀናሽ ይሆናል::
- ተጫራቹ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10/አስር/ ተከታታይ መደበኛ ክፍት የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊ የጨረታ ሰነዶችን ቡኢ ከተማ ከሚገኘው የድርጅታችን ጽ/ቤት በብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመውሰድ የተሟላ የጨረታ ሰነዱን በ10ኛው ክፍት የስራ ቀን (የካቲት30/2014ዓ.ም) እስከ ቀኑ 8፡00ሰዓት ድረስ በኢንቨሎፕ ወይም ፖስታ አሽገው በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ባለው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታዉ የሚከፈተዉ ተጫራች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸዉ በተገኙበት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በወጣበት በ10ኛው መደበኛ ክፍት የስራ ቀን(የካቲት30/2014ዓ.ም) ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይሆናል ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡-ሶዶ ቡኢ የህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ-አድራጎት ድርጅት%ቡኢ ከተማ ‘ሶዶ ወረዳ’ጉራጌ ዞን’
ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብ-ምዕራብ አቅጣጫ 103ኪ.ሜ በአለምገና-ቡታጅራ-ሆሳና ዋናው አስፋልት መንገድ፡፡
የስልክ ቁጥር፡ 046-8830023 ወይም 046-8830265 ወይም 0468830266