ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ለሽያጭ ስራ የሚጠቀምባቸውን የማስታወቂያ ቁሳቁሶች እና የኢንዲስትሪያል የሙያ ደህንነት መጠበቂያ መሳሪያዎች በዘርፉ ልምድ ካላቸው አቅራቢና አስመጭዎች ጋር መስራት ይፈልጋል፡፡

Dashen-Brewery-logo-1

Overview

  • Category : Other product Distributors
  • Posted Date : 02/25/2022
  • Phone Number : 0116591249
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/15/2022

Description

የአቅራቢዎች ምዝገባ ማስታወቂያ፤

ድርጅታችን ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ለሽያጭ ስራ የሚጠቀምባቸውን የማስታወቂያ ቁሳቁሶች እና የኢንዲስትሪያል የሙያ ደህንነት መጠበቂያ መሳሪያዎች በዘርፉ ልምድ ካላቸው አቅራቢና አስመጭዎች ጋር መስራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከፋብሪካችን ጋር መስራት የምትፈልጉ ድርጅቶች የኩባንያችሁን ፕሮፋይልና የባንክ ስቴትምንት /የብር እና የዶላር/ በማቅረብ በድርጅታችን የአቅራቢዎች ዝርዝር ሠነድ ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡፡ ከፕሮፋይላችሁ ጋር የሚከተሉትን ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

1) የታደሰ የንግድ ፍቃድ

2) ተጨማሪ እሴት ታክስ መለያ ሠርትፊኬት

3) ታክስ ክሊራንስ

4) በዘርፉ ያላችሁን የስራ ልምድ የሚያሳይ ማስረጃ

አስመጪ እና አቅራቢ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት አዲስ አበባ – 22 ዲዩቲ ፍሪ ጎን በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መ/ቤት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116591249 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል