ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 02/27/2022
- Phone Number : 0116686215
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/31/2022
Description
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
የተበዳሪዎች
ስም |
የአስያዡ ስም | የንብረቱ አድራሻ | የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ | የካርታ ቁጥር | የንብረቱ ዓይነት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ | ሐራጅ የሚከናወንበት | ||||
ከተማ | ቀበሌ/ወረዳ | የቤት.ቁ | ቀን | የምዝገባ ሰዓት | የጨረታው ሰዓት | |||||||
1 | ዋይ ኤ ጄ ሶሉሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ያሲን አብዱርሃማን | አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ | 05 | – | 214 ካሬ ሜትር | ቦሌ5/12/6/9/25258/7874/02 | ለመኖሪያ | 13,069,777.56 | መጋቢት 22/2014ዓ.ም | ጠዋት 3፡30-5፡30 | ጠዋት 4፡30-5፡30 |
2 | ዋይ ኤ ጄ ሶሉሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ሀሰን ባቲ | አዳማ ከተማ | አዱላላ ሀጤ | – | 10,000.00
ካሬ ሜትር |
LHC No.WLEN/1-01947/H-16/8 | ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ | 10,664,235.23 | መጋቢት 23/2014ዓ.ም | ጠዋት
4፡30-5፡30 |
ጠዋት
5፡30-6፡30 |
3 | ዋይ ኤ ጄ ሶሉሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር | በሽር መሀመድ አሊ | ባህርዳር
ከተማ |
14 | – | 1650
ካሬ ሜትር |
LHC No.11233/95 | ለንግድ አገልግሎት | 17,639,565.10 | መጋቢት 27/2014ዓ.ም | ጠዋት 4፡30-5፡30 | ጠዋት
5፡30-6፡30 |
4 | አቶ ያሲን አብዱራሃማን ጁሐር እና ወ/ሮ ነጅሚያ አብደላ ከድር | አቶ ተስፋዬ ስዩም ኪዳነ ማርያም እና ወ/ሮ ሰብለወንጌል ተቀባ ገ/ወልድ | ቢሾፍቱ | 01 | – | 6000 ካሬ ሜትር | BI/14265/09 | ለስትራክቸራል ሜታል ፕሮዳክት | 16,845,357.96 | መጋቢት 30 /2014ዓ.ም | ጠዋት 4፡30-5፡30 | ጠዋት 5፡30-6፡30 |
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የንብረቶቹን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰረከበት የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው፡፡ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል ፡፡ በተጨማሪም አግባብነት ያላቸው ሕጎች ተፈፃሚ ይሆናሉ ፡፡
- ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው፡፡
- ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ በሙሉ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል ፡፡ በሰንጠረዥ 2፣ 3 እና 4 ለተገለፁት ንብረቶች አሸናፊው ባሸነፉበት ዋጋ ላይ 15% VAT (ተ.እ.ታ) የመክፈል ግዴታ አለባቸው፡፡
- የሐራጅ ሂደት ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ ማስክ አድርጎ የመገኘት ግዴታ አለበት፡፡
- ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
- በሰንጠረዥ ተ.ቁ 1 ላይ የተገለጸው ንብረት የሐራጅ ሒደት የሚከናወነው ካሳንቺስ በሚገኘው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 8ኛ ፎቅ ላይ ሲሆን በሰንጠረዥ 2፣3 እና 4 ላይ የተገለፁት ንብረቶች በሚገኙባቸው ከተሞች ባሉ የዘመን ባንክ ቅርንጫፎች ማለትም በባንኩ የአዳማ የባንክ ማዕከል፣ በባህርዳር የባንክ ማዕከል እና በቢሾፍቱ የባንክ ማዕከል በተጠቀሱት ቀናት የሚካሄዱ ይሆናል ፡፡
- ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች ንብረቶቹን መጎብኘት ይችላሉ፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6686215/16 ወይም 0911152490 ወይም 0910929304 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡