ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ደቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በጅማ ዞን የምገኙ የቡና ማህበራት እና በአከባቢው የምኖሩ ማህበረሰብን ለመደገፍ ከዚህ በታች በሰንጠዥ ውስጥ የተዘረዘሩ የግንባታ እቃዎች፣ የግብርና መሳርያዎች፣ የቡና መረቦች እንደዚሁም ለድርጅቱ ሥራ የሚውሉ የቢሮ ዕቃዎች እና ሞተር ሳይክሎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 02/27/2022
  • Phone Number : 0115584623
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/09/2022

Description

በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቅያ

ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ደቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በጅማ ዞን የምገኙ የቡና ማህበራት እና በአከባቢው የምኖሩ ማህበረሰብን ለመደገፍ  ከዚህ በታች በሰንጠዥ ውስጥ የተዘረዘሩ የግንባታ እቃዎች፣ የግብርና መሳርያዎች፣ የቡና መረቦች እንደዚሁም ለድርጅቱ ሥራ የሚውሉ የቢሮ ዕቃዎች እና ሞተር ሳይክሎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የታደሰና ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፤ ህጋዊ የሆነ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉና በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን 200 ብር በመክፈል ከድርጅቱ መግዛት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ 2/በመቶ በሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ደቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ/CPO ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንሰቶ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአዲስ አበባ መስቀል ፍላዎር አደባባይ አከባቢ በሚገኘው ቪላ ቨርዴ ሆቴል አጠገብ ባለው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ማቅረብ በሚችሏቸው ዕቃዎች ላይ ብቻ መወዳደር ይኖርባቸዋል፡፡

የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን ማስገባት የሚቻለው በሰባቱም ተከታታይ ቀናት ሲሆን በሰባተኛው ቀን ግን እስከ ረፋዱ 5፡00 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡ ጨረታው በዚያው ቀን ከረፋዱ በ5፡01 ተዘግቶ በዚያው ቀን ከረፋዱ በ5፡30 (በተራ ቁጥር 3 እና 4 ስር ለተጠቀሱት) እና በ8፡00 (በተራ ቁጥር 1 እና 2 ስር ለተጠቀሱት) ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ሰባተኛው ቀን የሥራ ቀን ላይ የማይውል ከሆነ ጨረታው ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ላይ ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

ድርጅቱ የእቃዎቹን ቁጥር መጨመር ወይም መቀነስ የሚችል ሲሆን፣ ጨረታውን የሚያሸንፍ ድርጅት ዕቃዎቹን ለድርጅቱ አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊ ተጫራች ከድርጅቱ ጋር ውል ከመዋዋሉ በፊት የግብርና ዕቃዎቹን ናሙና ማሳየት ይኖርበታል፡፡ ተጫራቾች የዕቃዎቹን ምስል/ዝርዝር መግለጫ (Specification) ከድርጅቱ ማገኘት ይችላሉ፡፡

  1. የግንባታ ዕቃዎች
ተ.ቁ የግንባታ ዕቃዎች ዝርዝር መለኪያ ብዛት
1 ስሚንቶ ኩምታል 705
2 ቆርቆሮ ባላ 28 ገጅ (Corrugated) ቁጥር 2576
3 ቆርቆሮ ባላ 32 ገጅ (Corrugated) ቁጥር 88
4 ሚስማር የተለያዩ መጠን ያላቸው ኪ.ግ 295
5 ብሎኬት (ባለ 15cm) ቁጥር 2,400
  1. ሞተርሳይክሎች እና ኮምፕዩተሮች
ተ.ቁ የቢሮ ዕቃዎች እና የሞተርሳይክል ዝርዝር መለኪያ ብዛት
1 ቦክሰር ሞተርሳይክል 150cc ቁጥር 7
2 ላፕቶፕ ኮምፒዩተር

Brand:  Brand new HP/Dell/Lenevo (not refurbished),  Process: IntelR CorTM i5, 10/11th generation, InterR turbo boost technology, Memory (RAM) 8GB DDR4, Hard Drive 1TB/512SSD, Graphics Display Inch  14”, Wireless connectivity: Realtek RTL8821CE-M802.11a/b/g/n/ac, battery type 3-Cell, 41, WH Li-Ion Battery

ቁጥር 10
  Brand:  Brand new HP/Dell/Lenevo (not refurbished),  Process: IntelR CoreTM i5, 10/11th generation, InterR turbo boost technology, Memory (RAM) 8GB DDR4, Hard Drive 1TB/512SSD, Graphics Display Inch 11”,  Wireless connectivity: Realtek RTL8821CE-M802.11a/b/g/n/ac, battery type 3-Cell, 41, WH Li-Ion Battery   3

 

  1. የግብርና መሳሪያዎች
S.No Items Description)  UM Qty
1 Machete (First grade, Made in England and Mark Crocodile) Number 150
2 Shovel/Spade (Round point with Y handle, total length approx.1m, 1.66kg) Number 120
3 Fork, (three fingers, first grade) Number 120
4 Spade (crocodile) Number 120
5 HOE (Type coq 15 cm * 24cm, H305 Hoe 3lbs of carbon iron)-hen Number 120
6 Pruning shear/garden shear (Frist grade, Made in Thailand, total length 220mm) Number 120
7 Garden bow saw Number 120
8 Watering Can (Plastic፣ 2-4Kg, Green Color, 15 liters) Number 120
9 Meter tape -50m (Shera) Number 120
10 Plastic string (thickness 5mm) Number 120
11 Cotton-Sterilized Packet 120
12 Wheel Barrow (All Accessories made in Turkey) Number 10
  1. የቡና መረብ እና ተጓዳኝ ዕቃዎች

S.No Items Description UM Qty
1 Galvanized Mesh Wire: Thickness 1MM, Hole Size: 1/4inch,                                     Size/Length: 1M x 25M, Weight: 29kg/role, Durability: PVC Coated Roll 440
2 Galvanized Chicken wire (Galvanized hexagonal wire mesh thickness 1.4 mm, and size 2m and above Roll 440
3 Shade Net (Black Color 2m x 25 m) Roll 240
4 Plastic sheet produced with virgin materials (Weight 60 kg and above per roll) Roll 440
5 Shade net (80% Beige and Green color, size 2.5m x 50m 100% high-density Polythene shade factor 90%) Roll 200
6 Jute bags (Local standard, 100kg) Number 200

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 011 558-46-23/011558-2328 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡