ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ደቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በጅማ ዞን የምገኙ የቡና ማህበራት እና በአከባቢው የምኖሩ ማህበረሰብን ለመደገፍ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተዘረዘሩ የኮቪድ-19 መከላከያ እና የቢሮ እቃዎች እንደዚሁም ቾኮላሬ መሽን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Office Items & Equipment Supplies
  • Posted Date : 02/27/2022
  • Phone Number : 0115584623
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/10/2022

Description

የጨረታ ማስታወቅያ

ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ደቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በጅማ ዞን የምገኙ የቡና ማህበራት እና በአከባቢው የምኖሩ ማህበረሰብን ለመደገፍ  ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተዘረዘሩ የኮቪድ-19 መከላከያ እና የቢሮ እቃዎች እንደዚሁም ቾኮላሬ መሽን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የታደሰና ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፤ ህጋዊ የሆነ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉና በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን 200 ብር በመክፈል ከድርጅቱ መግዛት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ 2/በመቶ በሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ደቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ/CPO ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንሰቶ 8 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአዲስ አበባ መስቀል ፍላዎር አደባባይ አከባቢ በሚገኘው ቪላ ቨርዴ ሆቴል አጠገብ ባለው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ማቅረብ በሚችሏቸው ዕቃዎች ላይ ብቻ መወዳደር ይኖርባቸዋል፡፡

የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን ማስገባት የሚቻለው በስምንቱም ተከታታይ ቀናት ሲሆን በስምንተኛው ቀን ግን እስከ ረፋዱ 5፡00 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡ ጨረታው በዚያው ቀን ከረፋዱ በ5፡01 ተዘግቶ በዚያው ቀን በ8፡30 (የቢሮ እና የIT ዕቃዎች) እና በ9፡30 (የኮቪድ መከላከያ ዕቃዎች እና ማሽን) ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ስምንተኛው ቀን የሥራ ቀን ላይ የማይውል ከሆነ ጨረታው ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ላይ ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

ድርጅቱ የእቃዎቹን ቁጥር መጨመር ወይም መቀነስ የሚችል ሲሆን፣ ጨረታውን የሚያሸንፍ ድርጅት ዕቃዎቹን ለድርጅቱ አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊ ተጫራች ከድርጅቱ ጋር ውል ከመዋዋሉ በፊት ዕቃዎቹን ናሙና ማሳየት ይኖርበታል፡፡ ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር መግለጫ (Specification) ከድርጅቱ ማገኘት ይችላሉ፡፡

 

S.no Items Description (IT Materials) UM Qty
1 Dell Desktop Computer Number 1
2 Photocopy Machine (Cannon 2024) Number 1
3 HP Laserjet Printer 401d (Equivalent) Number 1
4 Projector (Sony or Panasonic) Number 1
5 Digital Photo Camera Number 2
6 Samsung Tablet A12 Set 14
S.No Office Furniture UM Qty
1 Wooden Bookshelf Medium Number 7
2 Mesh Medium Managerial Chair Number 15
3 Single Pedestal Table with 3 Drawer Number 10
4 Guest chair Number 9
S.no COVID-19 Protection Materials UM Qty
1 Alcohol (>70%) Liter 100
2 Alcohol (80%) Liter 120
3 Sanitizer 100ml Liter 50
4 Sanitizer 500ml Liter 150
5 N-95 Face Mask Number 4000
6 Liquid soap (500ml) Liter 1000
S.No Machine UM QTY
1 Chocolare ( made in China, 40cm diameter- used for manufacturing modern  beehives) Set 3

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 011 558-46-23/011558-2328 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡